አያት አ.ማለአድስ አባላት የአክሲዮን መሸጥ ተጀመረ Share for sale & price in Ethiopia

Price : 112,500.00 ETB

  • Posted
    1 month ago

Description

  ሰበር ዜና ሊያልፍቹህ የማይችል መልካም አጋጣሚ ብዙዎቹ በጉጉት ሲጠበቁት የነበረው የአያት አ.ማ የአክስዮን ድርሻ መሸጥ ተጀመረ። ↪️በኢትዮጵያ ግንባር ቀደሙ እና ዘርፈ ብዙ ድርጅቶች ባለቤት የሆነው #አያት_አክሲዮን_ማህበር (AYAT SHARE COMPANY) #አክሲዮን_ለአዲስ_አባላት እየሸጥን መሆኑን እንገልፃለን። ↪️ገንዘብዎ ከቀን ቀን የመግዛት አቅሙ እየቀነሰ ባለበት ሁኔታ ገንዘብዎትን ከግሽፈት ለመታደግና ቀጣይነት ያለው ገቢ እንዲኖርዎት ካሰቡ እና የዚህ ግዙፍና ትርፋማ ድርጅት ባለቤት ይሁኑ። #NB:ከ44% እስከ 51.3% (Dividend + Capital gain) ትርፍ ማግኘት ይችላሉ! የአክሲዮን ሽያጭ ዝርዝር ሀሳብ... ↪️ የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100ብር ነው ↪️ዝቅተኛ አክሲዮን መጠን = 2,500 አክሲዮን ↪️ክፍተኛ አክሲዮን መጠን = 2 ሚሊዮን አክሲዮን ድረስ መግዛት ይችላሉ ። ↪️ 5% የአገልግሎት ↪️ 40% ቅድመ ክፍያ እና ቀሪ 60% ክፍያውን በ3 ዓመት ጊዜ ይከፍሉታል። #ለምሳሌ ብዛት:- 2,500 አክሲዮን ብገዙ * 100     በብር:-  250,000 ብር ይሆናል ። ↪️ቅድመ ክፍያ: 40%= 100,000ብር 5% የአገልግሎት=  12,500              ድምር= 112,500.00 ብር ቀሪ 60% ማለት 150,000 ብር  በ3 ዓመት የሚከፈል  የሆናል። አያት አ.ማ. የተሰማራባቸው 8 መስኮች በሪል ስቴት ልማት በሆቴልና ቱሪዝም በማርብል ማምረቻ ኢንዱስትሪ በጠጠር ማምረቻ ኢንዱስትሪ በብሎኬት ማምረቻ ኢንዱስትሪ በእንጨትና ብረታብረት ውጤቶች ማምረቻ ኢንዱስትሪ በትምህርት ኢንቨስትመንት እና በፋይናንሻል ኢንቨስትመንት ትርፋማ የሆነውን የአያት አክሲዮንን ለእርስዎ ፣ ለታዳጊ ልጅ