አፓርትመንት for sale & price in Ethiopia

Price : 24,800,000.00 ETB

Description

️ ያለቀ ቤት በ 50% ቅድመክፍያ ብቻ ገዝተው ቀሪውን በረጅም አመት ቀስ እያሉ ያለ ምንም ወለድ እየኖሩበት ይክፈሉ ቢፈልጉ በባንክ ማያያዝ ይችላሉ አፓርታማው የሚያካታቸው በወለል 4 ቤት ብቻ የግል የመኪና ማቆሚያ ከኤሌክትሪክ መኪና ቻርጂንግ ስቴሽን ጋር 3 ዘመናዊ አሳንስሮች አውቶማቲክ ጀነሬተር የከርሰምድር ውሃ የቆሻሻ ማስወገጃ በየወለሉ ( Garbage shooter ) ለተለያዩ ዝግጅቶች የሚሆን ትልቅ ቴራስ ጂም እና ስፓ ሁሉም ቤቶች የተናጠል ካርታ አላቸው 2 መኝታ 209 እና 237 ካሬ 3 መኝታ 260 እና 290 የካሬ አማራጭ ለባንክ ብድር ምቹ ለኑሮ እንዲሁም ለኢንቨስትመንት እጅግ ተመራጭ ነዉ ይህ ብቻ ሳይሆን ጥሩ የኪራይ እና የዋጋ እድገት የሚያሳይ አካባቢ ላይ መገኘታችን ተመራጭ ያደርገናል። 092******* 097******* #realestate #realestateinvesting #estate #realestateagent #realestatefriends #dubairealestate #dubairealestatebroker #real #longislandrealestate #estateplanning #propertyinvestment #investmentproperty #property #realtor #homesforsale #dubaiproperty #luxuryhomes #luxuryproperties #mortgage #newproperties #investmentopportunity #businessowner #investment #properties #luxurylistings #buyeragent #dreamhouse #dubaiproperties #plot #homesweethome