NEW ARRIVED EXERCISE BIKE for sale & price in Ethiopia

Price : 80,000.00 ETB

  • Posted
    3 weeks ago
  • Condition
    New

Description

ያመጣነዉ ዘመናዊ የሆኑ የኤሌክትሪክ የቤት ዉስጥ ሳይክሎች መካከል አንዱ Reebok ድርጅት ያመረተዉ ሳይክል ነዉ። የስፖርት መስሪያ ሳይክሉ የሮጡበትን ሰዓት የሚይዝ ያቃጠሉትን ካሎሪ የሚያሳይ የሮጡበትን ኪሎሜትር እና የሚሮጡትን ፋጥነት የሚያሳይ ዲስፕለይ ያለዉ ዘመናዊ ተብለዉ ከተመረጡ የስፖርት መስሪያ የቤት ዉስጥ ሳይክሎች የመጀመሪያ ነዉ ይሄንን እና ሌሎች ዘመናዊ የሆኑ የስፖርት መስሪያ መሳሪያዎች ከእኛ ያገኛሉ ይሄንን የስፖርት መስሪያ ሳይክል ለማግኘት እና ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት ከታች ባሉት ስልኮች ይደውሉልን 098*******