Solar Generator in Ethiopia

Price : 320,000.00 ETB

  • Posted
    1 week ago

Description

G-Power /Green power

ዘመኑ ያፈራውን ቴክኖሎጂ ተጠቅመን አዲስ ጀነሬተርን ተክቶ የሚሰራ ምርት በተመጣጣኝ ዋጋ ይዘንላችሁ ቀርበናል።

ሾቶ እና ዴዬ ባትሪ

ዴዬ እና መስት ኢንቨርተር

√ ምንም አይነት ድምፅ የሌለው።

√ ምንም አይነት ጭስ የማያወጣ።

√ ለአቀማመጥ ምቹ የሆነ።

√ ዘመኑ ያፈራውን Uይብሪድ (Hybrid) ቴክኖሎጂ በመጠቀም ከኤሌክትሪክ እና ከጸሃይ ብርሃን (Solar) ቻርጅ የሚደረግ ሊትየም ባትሪ (Lithium ion battrey)ነው።

√ ለ8 ሰዓታት ቻርጅ በመደረግ ብቻ ለተከታታይ 24 ሰዓታት ያለምንም ማቋረጥ የሚያገለግል።

√ ባሉበት ቦታ ሆነው በስልኮት ብቻ መቆጣጠር የሚያስችል ቴክኖሎጂ ያለው።

√ የአምስት አመታት ዋስትና ከአንድ ዓመት ነጻ የጥገና አገልግሎት ጋር።

ለተጨማሪ መረጃ

+251****** Show phone

+251****** Show phone

https://... Show full contact
Show Contact

Related Listings

Hybrid Solar Generator/Inverter&Lithium ion battery 15
Hybrid Solar Generator/Inverter&Lithium ion battery
310,000 ETB
በመብራት መቆራረጥ ተቸግረዋል? Contact0917861496 With...
Addis Ababa