VICTOR SECURITY DOOR for sale and price in Ethiopia

Price : 14,969.00 ETB Fixed

Description

+251****** Show phone Victor Secured door's
Imported የምናደርጋቸው እጅግ ዘመናዊ እና ውብ የብረት በሮች ሲሆኑ ባህሪያቸው (Character) ግን የእንጨት ነው ማለትም በእጅ ሲነካ ወይም ሲመታ የሚያሰማው ድምፅም ሆነ አጠቃላይ ገፅታቸው የእንጨት ባህሪ የሆኑ ናቸው።

የምንጠቀመው የቀለም ቅብ አለማችን በደረሰችበት ከፍተኛ ቴክኖሎጂ (Oven painting system) ሲሆን ለበሮቻችን ተጨማሪ ውበት እንዲጎናፀፉ አድርጓቸዋል::

ድምፅ የማያሳልፋ (Sound-proof) እንዲሁም የትኛውም አይነት እርጥበት የማያበላሻቸው(Water-proof) ናቸው።

ከስድስት እስከ አስር ድረስ የሚደርስ የቁልፍ ተወርዋሪ ያለው Secured ማስተር key ያለው ነው

ከዉስጥ ወደ ውጪ የሚያሳይ ሌንስ እና መጥሪያ ደውል የተገጠመላቸው ናቸው።

ውበታቸውን የሚያጎላ ራሱን የቻለ ሞስትራ (Frame) አሏቸው።

በመረጡት "ዲዛይን" እና "ከለር" በምትሰጡን "Size" መሰረት በ 20 ቀናት ውስጥ ሰርተን እናስረክቦታለን::

With One(1) year Warranty

ለ ኮንዶሚንየም
40/ 60 ኮንዶሚንየም
ለመኖሪያ ቤቶች
ለሆቴሎች እና አፓርትመንት
ለቢሮዎች እና ሆስፒታሎች
ለሱቆች እና ለንግድ ቦታዎች

በ ቡድን ሆነው ለሚመጡ ደንበኞቻችን ታላቅ ቅናሽ እናደርጋለን።

ለበለጠ መረጃ ;- ️ 0917****** Show phone
0901****** Show phone

#Product#DOORS#production

️ Telegram link
https://... Show full contact
Show Contact