Gift real estate - own a house with 10% advance payment - በ10% ቅድሚያ ክፍያ የቤት ባለቤት ይሁኑ for sale & price in Ethiopia
Share this with your friends
Price : 2,700,000.00 ETB Fixed
Description
#መልካም ዜና ከጊፍት ሪል እስቴት!!! #በ10% ቅድሚያ ክፍያ እጅግ ቅንጡ G+1 #ቪላ ሞዴል አፖርትመንት በ670ሺ ብር ቅድሚያ ክፍያ የዘመናዊ ቤት ባለቤት ልናደርግዎ ሽያጭ ጀምረናል። #ድርጅታችን ባመቻቸለዎት 50/50 የረጅም ጊዜ የባንክ ብድር ቤትዎን እየኖሩበት እስከ 20 አመት ከፍለው የሚያጠናቅቁበት ወርቃማ እድል ከተጨማሪ የገና ልዩ ስጦታ ከ2% እስከ10% ቅናሽ ከጊፍት ሪል እስቴት።ይፈጠኑ ለበለጠ መረጃ📲0993645810 ይደዉሉልን። #G +1 ቪላ ሞዴል ሀዉስ አከፋፈል:- - 10% ቅድሚያ ክፍያ(670ሺ ብር) #ቀሪውን 40% ከ2-3 አመት ከፍለዉ እንደጨረሱ ቀሪውን 50% ቤትዎን እየኖሩበት እስከ 20 አመት ከፍለው የሚጨርሱበትን መንገድ ከባንክ ጋ እናመቻችለዎታለን። #በተጨማሪም ለተለያዩ የንግድ ስራዎች የሚያገለግሉ #ሱቆች በተለያዩ የካሬ አማራጮች አቅርበንለዎታል። እንዲሁም ከባለ 1-3 መኝታ ዘመናዊ አፖርትመንቶች #ከ 270ሺ ብር ቅድሚያ ክፍያና ከረጅም ጊዜ የባንክ ብድር ጋ አመቻችተንለዎታል።ይፍጠኑ 📲0993645810 ይደውሉልን። #ከሌሎች የሚለየን ሙሉ ዉላችን የሚፈጸመው #በኢትዬጲያ ብር ስለሆነ ምንም አይነት የዶላር መጨመር እርስዎን አያሳስበዎትም። #መንደራችን ከመኖሪያነት ባለፈ እጅግ ቅንጡ የሚባሉ መስፈርቶችን ያሟላ ሲሆን ከነዚህ ዉስጥም:- -ስታንድባይ ጀነሬተር -የመዋኛ ገንዳ -ግሪን ኤሪያ -ጋርቤጅ ሹተር -የከርሰምድር ዉሀ -ሰፊ ቤዝመንት ለፖርኪንግ እንዲሁም ሌሎችን እይታዎችን ያካተተ ዘመናዊ መንደር እናስረክበዎታለን።ይፍጠኑ ለበለጠ መረጃ የሽያጭ ቢሮአችን 0993645810 ጊፍት ሪል እስቴት ይደውሉልን።
Additional Details
- Posted: 3 months ago
- Bedrooms : 1
- Area (Sqm) : 64
- Site (Location) : ayat square
- Bathrooms : 1
Contact Seller
- Amanuel
- This item was posted 3 months ago. It is likely to be sold or unavailable. If you still want to contact the owner of this listing, click here to show the phone number.
- Addis Ababa
- More items from this seller
Ads