Top View Apartments at ayat square Gift Real Estate for sale & price in Ethiopia
Share this with your friends
Price : 5,500,000.00 ETB Fixed
Description
✔#ጊፍት -ሪል- እስቴት ❖#ከታላቅ ቅናሽ ጋር ቅንጡ አፓርትመንት( Luxurious Apartment) ለሽያጭ አቅርበናል። ❖#ከ10% ቅድመ ክፍያ ያለምንም ወለድ በረጅም ግዜ በ13 ዙር አከፋፈል በኢትዮጵያ ብር ቤትዎን ይግዙ!! ❖# እጅግ ዘመናዊ መንደር ውስጥ የመዋኛ ገንዳ:አረጓዴ ስፍራ:ቤተ መፅሀፍት:ጅም ቤት:ሌሎችም አገልግሎቶች:5ኛ ፎቅ ላይ ያገኛሉ።ይምጡ!!! ## የባንክ ብድር ከፈለጉም ግማሹን(50%) አመቻችተናል። ## ## ## #50%ቱን በረጅም ግዜ በ6 ዙር ይከፍሉና ቤትዎን ይረከባሉ, ቀሪውን ለ20 ዓመት እየኖሩበት እንዲገዙ የባንክ ብድሩን አመቻችተናል። # # # # ❖#ባለ 3 መኝታ ቅንጡ አፓርትመንት( Luxury Apartment ) አሉን። ❖# ባለ 3 መኝታ 128 ካሬ ዋጋው 5,500,000 10%(550,000) ብር ☞#የቤቱ ዋጋዎች ጠቅላላ ቫትን ጨምሮ የማስረከቢያ ዋጋና ምንም አይነት ጭማሪ የማያደርግ ነው። ##ማሳሰቢያ## ☞ጊፍት -ሪል እስቴት በምን ይለያል??? ☞# የቤቶቻችን ዋጋ -በኢትዮጵያ ብር ነው ።ዶላር ጨመረ አልጨመረ ለምንስ ይሰጋሉ?? ❖ ባለ 3 መኝታ ቤቶቻችን ተጨማሪ የሰራተኛ መኝታና 2 በረንዳ (balcony ) የላውደሪ ክፍሎች አላቸው። ☞# የመኖሪያ መንደር ውስጥ መገንባታችንና በግቢው ውስጥም# ጅም ቤት , የመዋኛ ገንዳ, አረንጓዴ ቦታዎች ,የልጆች መጫወቻ, በድርጅቱ ወጪ የተሟሉ ናቸው። @#የቆሻሻ ማስወገጃ ዘመናዊ ማሽን, ዘመናዊ ሊፍቶች, የተገጠመለት ልዩ ቤቶች ናቸው። ☞#ሌሎች አማራጭ ቤቶች እንዲሁ ለንግድዎ የሚሆኑ በሞል ውስጥ ሱቆች አሉን። ☞ይምጡና የእነዚህን ቤቶች ባለቤት ይሁኑ!!
Additional Details
- Posted: 3 months ago
- Bedrooms : 3
- Floor : 6th
- Site (Location) : ayat
- Bathrooms : 2
Contact Seller
- Gift real estate
- This item was posted 3 months ago. It is likely to be sold or unavailable. If you still want to contact the owner of this listing, click here to show the phone number.
- Addis Ababa
- More items from this seller
Ads