sumit 72 apartments for sale price in Ethiopia

Price : 80,500.00 ETB

Description

Big news!!!
...Semmit 72 site released for sale!
90% የተጠናቀቁ አፓርታማዎች @ሰሚት 72
#የቤቶቹ ስፋት:
-ባለ (3 መኝታ +የሰራተኛ ክፍል )=172ካ.ሜ
-ባለ 3 መኝታ =166ካ.ሜ
-ባለ 2 መኝታ =110ካ.ሜ፣117ካ.ሜ እና 132ካ.ሜ
#ዋጋ በካሬ=80,500ብር
#ቅድሚያ ክፍያ =30% ብቻ
#ማስረከቢያ=(3-6)ወር ብቻ።
#ባንክ በራሳቸው ስለሚያመቻቹ ደንበኞች: 30% ከፍለው ቀሪ 70% በባንክ መክፈል  ይቻላል።
ቦታው: ሰሚት 72
   ️ 09 2****** Show phone
#ብልሆች ሳይቶቻችንን ጎብኝተው አረጋግጠዋል ፤ ገንዘባቸውንም በተገቢው ቦታ አስቀምጠዋል።

=>ህንፃው የሚያሟላቸው አገግሎቶች(Amenities):
#በእያንዳንዱ ፍሎር ዘመናዊ /CCTV / የተገጠመላቸው።
#የመኪና ማቆሚያ(Reserved Parking @Basment)፤
#ዘመናዊ ሊፍት ከራሱ መጠባበቂያ ጀኔሬተር ጋር፤
#በቂ የውኃ ማጠራቀሚያ(Reservoir)፤
#ዘመናዊ የቆሻሻ ማስወገጃ(️Garbage chute)፤

0928****** Show phone
Show Contact