መሻገር book for sale and price in Ethiopia in Ethiopia

Price : 300.00 ETB

  • Posted
    3 months ago
  • Condition
    New

Description

#የመፅሐፍ_ቅድመ_ሽያጭ


የስነፅሁፍ ነብስ ያላችሁ፣ በብረሀኗ ፍላፃ ተነደፋችሁ የነደዳችሁ፣ የስነ-ፅሁፍ ነብሳት ሶስተኛ ልጅን አምጦ ወልዶ ማሳደግ ቀላል አይደለም እና ሶስተኛ ልጄን ጣጣዋን ጨርሳ ልድራት እየተሰናዳዉ ነውና ለሰርጉ ማማር ወዳጅ ዘመዶቼ እንደታግዙኝ እነሆ የሀገሬ አባባል እንደሚለው 50 ሎሚ ነዉና እስታቴር በመጣል ቀድማችሁ መፅሐፉን እንድተገዙ እላለሁ።

የመፅሐፍ ርዕሰ:- መሻገር
ፀሀፊ:- አሸናፊ ክብነሽ (አርሜ)
የገፅ ብዛት :- 200
ዋጋ:- 350

ቅድመ ሽያጭ አካዉንት
ንግድ ባንክ:- 10002****** Show phone75
አብሲኒያ:- 47531926
ቴሌ ብር:- 0913****** Show phone

የከፈሉበትን ስክሪን ሹት በቴሌግራም መላክ እና አድራሻ አይርሱ።
ክብረት ይስጥልኝ
Show Contact