Zemen Insurance Share Stock for sale & price in Ethiopia

Price : 130,000.00 ETB

  • Posted
    5 hours ago

Description

Zemen Insurance Share For Sale

በመደወል የማክሩን! Direct Seller.



ዘመን ኢንሹራንስ 2016 በጀት ዓመት ትርፉን ሦስት እጥፍ በላይ ያሳደገ ድርጅት ነው!

የአትራፊና በፍጥነት በማደግ ላይ ያለ ድርጅት ላይ ኢንቨስትመንት ይጀምሩት!



ዘመን ኢንሹራንስ በ2016 በጀት ዓመት የገበያ ድርሻውን በማሳደግ 181 ሚሊዮን ያልተጣራ ትርፍ ያገኘ ሲሆን ጠቅላላ ሐብቱን ከ 961 ሚሊዮን በላይ አድርሧል።

ዘመን ኢንሹራንስ በአንድ አክሲዮን 74.89% ትርፍ(Earning per Share) ያስመዘገበ ሲሆን ፣ 54.34%( Dividend ) የትርፍ ድርሻ ለባለ አክሲዮኖቹ አከፋፍሏል።

 





 
Show Contact