Ads

Gift Real Estate Apartments for sale & price in Ethiopia

Price : 5,600,000.00 ETB Fixed

  • Posted: 5 months ago
  • Bedrooms : 3
  • Floor : 6th
  • Site (Location) : ayat
  • Bathrooms : 2

Description

✔ጊፍት -ሪል- እስቴት ❖ከታላቅ ቅናሽ ጋር ቅንጡ አፓርትመንት( Luxurious Apartment) ለሽያጭ አቅርበናል። ❖ከ10% ቅድመ ክፍያ ያለምንም ወለድ በረጅም ግዜ በ13 ዙር አከፋፈል በኢትዮጵያ ብር ቤትዎን ይግዙ!! ❖ እጅግ ዘመናዊ መንደር ውስጥ የመዋኛ ገንዳ:አረጓዴ ስፍራ:ቤተ መፅሀፍት:ጅም ቤት:ሌሎችም አገልግሎቶች:5ኛ ፎቅ ላይ ያገኛሉ።ይምጡ!!! የባንክ ብድር ከፈለጉም ግማሹን(50%) አመቻችተናል። #50%ቱን በረጅም ግዜ በ6 ዙር ይከፍሉና ቤትዎን ይረከባሉ, ቀሪውን ለ20 ዓመት እየኖሩበት እንዲገዙ የባንክ ብድሩን አመቻችተናል። ❖ባለ 3 መኝታ ቅንጡ አፓርትመንት( Luxury Apartment ) አሉን። ❖ ባለ 3 መኝታ 128 ካሬ ዋጋው 5,600,000 10%(560,000) ብር ☞የቤቱ ዋጋዎች ጠቅላላ ቫትን ጨምሮ የማስረከቢያ ዋጋና ምንም አይነት ጭማሪ የማያደርግ ነው። ##ማሳሰቢያ ☞ጊፍት -ሪል እስቴት በምን ይለያል??? ☞ የቤቶቻችን ዋጋ -በኢትዮጵያ ብር ነው ።ዶላር ጨመረ አልጨመረ ለምንስ ይሰጋሉ?? ❖ ባለ 3 መኝታ ቤቶቻችን ተጨማሪ የሰራተኛ መኝታና 2 በረንዳ (balcony ) የላውደሪ ክፍሎች አላቸው። ☞ የመኖሪያ መንደር ውስጥ መገንባታችንና በግቢው ውስጥም, ጅም ቤት , የመዋኛ ገንዳ, አረንጓዴ ቦታዎች ,የልጆች መጫወቻ, በድርጅቱ ወጪ የተሟሉ ናቸው። @#የቆሻሻ ማስወገጃ ዘመናዊ ማሽን, ዘመናዊ ሊፍቶች, የተገጠመለት ልዩ ቤቶች ናቸው። ☞#ሌሎች አማራጭ ቤቶች እንዲሁ ለንግድዎ የሚሆኑ በሞል ውስጥ ሱቆች አሉን። ☞ይምጡና የእነዚህን ቤቶች ባለቤት ይሁኑ!! መልካም ዕድል!! ቆርጠው ያቅዱ!! ለበለጠ መረጃ ስልክ ይደውሉ በwhatsapp ያነጋግሩን።


Share this with your friends