kirkiland almond for sale & price in Ethiopia

Price : 3,500.00 ETB

Description

From
KIRKLAND ALMOND RESEARCH BASED HEALTH BENEFITS
    Kirkland almond በጥናት የተረጋገጠ የጤና ጥቅሞች
       የደም የስኳር መጠን ያመጣጥናል
       የደም ግፊት ልኬት እንዳይጨምር ያደርጋል
       በአንቲ ኦክሲደንት የበለፀገ በመሆኑ ኢንፍላሜሽን እርጅና እንዲሁም ካንሰርን ይከላከላል
    ኮሌስትሮልን ይቀንሳል
   
በፋይበር እና ፕሮቲን የበለፀገ በመሆኑ የረሀብ ስሜት እንዳይኖር ያደርጋል ስለዚህም ውፍረት እና ከውፍረት ተያይዘው ሊከሰቱ የሚችሉ የጤና ችግሮችን ይቀንሳል
         በውስጡ ለጤና በጣም አስፈላጊ የሆኑ የተለያዩ ንጥረ    ነገሮች ይይዛል እንደ:
                     ቪታሚን ኢ
                     ማግኒሲየም
                     ማንጋኔስ
                     ፕሮቲን
                     ፋይበር
      price 3500
0911****** Show phone
Text@Ruthamare
delivery fee applies
Show Contact