ጊዮን ሆምስ ይገባዎታል! for sale & price in Ethiopia

Price : 1,725,000.00 ETB

Description

የግንባታ ሒደታቸው 90% እና 65% የደረሰ እንዲሁም የግንባታ ሒደታቸው እየተጀመረ ያሉ አፓርትመንት ቤቶችን ከ10% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ ከልዩ የበዓል ቅናሽ ጋ

ለመኖር ፣ለማከራየት እንዲሁም ለማትረፍ ምቹ በሆነው መሃል ከተማ ወሎ ሰፈር ወንጌላዊት በሚገኘው ሳይታችን ጊዜውን የሚመጥን በ20,000ካሬ ላይ ያረፈ ኮምፓውንድ አፓርትመንት በከፍተኛ ጥራት እና በፈጣን የግንባታ ሒደት እየተገነቡ ያሉ ዘመናዊ አፓርትመንቶች ቤቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ ለሽያጭ አቅርበናል::

ከ ባለ 1 መኝታ _ ባለ 4መኝታ

በኮምፓውንድ ዉስጥ የሚገኙ የጋራ መገልገያወች

የከርሰ ምድር ውሃ

የቆሻሻ ማስወገጃ

መዋኛ ገንዳ

የልጆች መጫወቻ

ዘመናዊ ሊፍቶች

አረንጓዴ ስፍራ

የስፖርት ቦታዎች

ሱፐር ማርኬት



ለበለጠ መረጃ፣ ለቢሮ ቀጠሮ፣ ሳይት ለመጎብኘት ይደውሉ።

0977****** Show phone
Show Contact