Ayat realestate for sale & price in Ethiopia

Price : 4,300,000.00 ETB

Description

##  እጅግ ዘመናዊ ሁሉን አካታች የመኖሪያ መንደር  በካሳንቺስከቤተ መንግስቱ ፊት ለፊት ከባለ 1መኝታ እስከ ባለ 4መኝታ
ከ ""439,461 ብር""  ቅድመ ክፍያ ጀምሮ
          ️ የካሬ አማራጮች:-
ባለ አንድ መኝታ=45 ካ.ሜ
                           =55 ካ.ሜ
                            =60 ካ.ሜ
ባለ ሁለት መኝታ=80 ካ.ሜ
ባለ ሶስት መኝታ =95 ካ.ሜ
                            =105 ካ.ሜ
                            =115 ካ.ሜ
ባለ አራት መኝታ =140 ካ.ሜ
                             =160 ካ.ሜ
ጠቅላላ ዋጋ ከ 3,743,557ብር ጀምሮ
የኮምፖውንዱ አሰራር 40/30/30 ነው
40% ህንፃው
30% ግሪን ኤርያ
30% መንገድ ያካተተ በቂ ብርሃን የሚያገኝ ያልተጨናነቀ በውስጡም:-

    ት/ቤት እና የጤና ማዕከል
    እግር ኳስና ቅርጫት ኳስ መጫወቻ
    መዋኛ ገንዳ
    የሳይክል እና የእግር ሽርሽር ስፍራዎች
    ሰፊ የመኪና መቆሚያ ከ7/24 ጥበቃ    ጋር
    የመኪና ቻርጀር ስፍራዎች
       በግቢው ዙሪያ
   ፓርኮች ና የወንዝ ዳር ልማት
    አለማቀፍ ት/ቤትና ሆስፒታል
    የእምነት ተቋማት
የቤቶቹ ዕይታ
    ወደ ቤተ መንግስት ( ጊቢ ገብርኤል )
    ወደ ያካ ተራራ ጫካ
    ወደ ወንዝ ዳር ልማት
    ወደ ወዳጅነት ፓርክ

ቅድሚያ ለመጣ ቅድሚያ ይሰጣል

ለበለጠ መረጃ 0939****** Show phone (ፋንታሁን አላዛር)
ይደውሉ።
Show Contact