Ads
gift real estate for sale & price in Ethiopia
Price : 5,900,000.00 ETB Fixed
- Posted: 5 months ago
- Bedrooms : 3
- Floor : 6th
- Area (Sqm) : 128
- Site (Location) : Ayat
- Bathrooms : 2
Description
ሰላም ሰላም ውድ ደንበኞቼ ስለ ጊፍት ጠቅለል ያለ መረጃ ለመስጠት ✔ጊፍት -ሪል- እስቴት ከታላቅ ቅናሽ ጋር ቅንጡ አፓርትመንት( Luxurious Apartment) እና የንግድ ሱቆች ለሽያጭ አቅርበናል። ሳይታችን አያት አደባባይ ጋር ነው ያለው። ❖አሁን ላይ አንድ ሰው ቤት ለመግዛት በመጀመሪያ የቤቱን ከጠቅላላው ዋጋ 10% ቅድመ ክፍያ መክፈል ይጠበቅበታል ከዚያ ህጋዊ ውል ይዋዋላል ። ቀጣይ ክፍያ የሚሆነው በግንባታው መሰረት ቤቱን እስኪረከብ ድረስ የሚከፍል ይሆናል። ይህም ለናንተ ነው ጠቀሜታው ሳይገነባ አትከፍሉም ማለት ነው ።ስለዚህ ቤቱን እስትረከቡ ድረስ ማለትም ሁለት ዓመት ከ 6 ወር ግዜ ውስጥ ባጠቃላይ በ 12 ዙር ከፍላችሁ ትጨርሳላችሁ ማለት ነው።ይህ የሚሆነው የባንክ ብድር ለማይፈልጉ ደንበኞች ሲሆን የባንክ ብድር ለምትፈልጉ ግን 50% (ግማሹን) ከፍላችሁ ከጨረሳችሁ በኋላ ምንም መክፈል አይጠበቅባችሁም ቤቱን ተረክባችሁ የ20 ዓመት የተመቻቸ ብድር አለ እሱን መጠቀም ትችላላችሁ። እዚጋር ማወቅ ያለባችሁ ግዴታ አደለም ወደ ባንክ የመሄድ ቤቱን ስትረከቡ የቀረባችሁን መክፈል ትችላላችሁ ።ያለምንም ወለድ በረጅም ግዜ በ12 ዙር አከፋፈል በኢትዮጵያ ብር ቤትዎን ይግዙ!! ❖ እጅግ ዘመናዊ መንደር ውስጥ የመዋኛ ገንዳ:አረጓዴ ስፍራ:ቤተ መፅሀፍት:ጅም ቤት:ሌሎችም አገልግሎቶች:5ኛ ፎቅ ላይ ያገኛሉ።ይምጡ!!! የባንክ ብድር ከፈለጉም ግማሹን(50%) አመቻችተናል። #50%ቱን በረጅም ግዜ በ6 ዙር ይከፍሉና ቤትዎን ይረከባሉ, ቀሪውን ለ20 ዓመት እየኖሩበት እንዲገዙ የባንክ ብድሩን አመቻችተናል። ❖ ባለ 1 መኝታ 64 ካሬ ዋጋው 2,950,000 10%(295,000) ብር ❖ ባለ 2 መኝታ 104 ካሬ ዋጋው 4,800,000
- Yyemar Registered 6 months ago
- This item was posted 5 months ago. It is likely to be sold or unavailable. If you still want to contact the owner of this listing, click here to show the phone number.
Share this with your friends
Contact Seller
- Yyemar Registered 6 months ago
- Addis Ababa
- This item was posted 5 months ago. It is likely to be sold or unavailable. If you still want to contact the owner of this listing, click here to show the phone number.
- Visit Seller's Page
Ads
Related Listings
Ads
Ads
Sponsored Items
Ads
Job Vacancies in Ethiopia
- 3 Bedroom Condominium / Apartments for Sale in Addis Ababa Ethiopia
- 6th Floor Condominium / Apartments for Sale in Addis Ababa Ethiopia
- 128 Meter Square (Sq.m) Condominium / Apartments for Sale in Addis Ababa Ethiopia
- Ayat Condominium / Apartments for Sale in Addis Ababa Ethiopia
- 2 Bathroom Condominium / Apartments for Sale in Addis Ababa Ethiopia
- 3 6th Condominium / Apartments for Sale in Addis Ababa Ethiopia
- 3 128 Condominium / Apartments for Sale in Addis Ababa Ethiopia
- 3 Ayat Condominium / Apartments for Sale in Addis Ababa Ethiopia
- 3 2 Condominium / Apartments for Sale in Addis Ababa Ethiopia
- 6th 128 Condominium / Apartments for Sale in Addis Ababa Ethiopia
- 6th Ayat Condominium / Apartments for Sale in Addis Ababa Ethiopia
- 6th 2 Condominium / Apartments for Sale in Addis Ababa Ethiopia
- 128 Ayat Condominium / Apartments for Sale in Addis Ababa Ethiopia
- 128 2 Condominium / Apartments for Sale in Addis Ababa Ethiopia
- Ayat 2 Condominium / Apartments for Sale in Addis Ababa Ethiopia