ተንቀሳቃሽ ምጣድ for sale & price in Ethiopia

Price : 7,500.00 ETB Fixed

  • Posted
    1 month ago
  • Condition
    New

Description

ተንቀሳቃሽ ምጣድ
ኪችን ካብኔት ላይ የምትቀመጥ ምጣድ
ትንሽ ክብደት ያላት 10 ኪሎግራም
ቦታ ቆጣቢ
የምጣዱ ድያሜትር 50 ሴንቲሜትር
ውጭ አገር ላላቹ ምጥን ያለች ምጣድ
ይዘዙን ያሉበት እናደርሳለን።
ለውጭ አገር ተጓዦች እስከ ኤርፖርት ድረስ እናደርሳለን
https://... Show full contact
Show Contact