Temer Real Estate 35% Discounted Apartment at sarbet, Aware Ayat , piassa for sale price in Ethiopia
Price : 5,500,000.00 ETB
Ads
Listing Details
- Posted: 8 hours ago
- Condition : Semi-furnished
- House Type : Apartment
- Bedrooms : 2
- Area (m²) : 75 - 93M²
- Developer : Temer Real Estate
Description
#Temerrealestate
ለተወሰኑ ቤቶች ለ15ቀን የወጣ ልዩ ቅናሽ ከቴምር ሪል እስቴት
ታማኝነት እና የግንባታ ጥራት መለያችን ነው ለዚህም ማሳያ ከ 7 በላይ ሳይቶችን በታማኝነት ሰርተን አስረክበናል
አሁን ደሞ በ35% ቅናሽ
በ65% ሙሉ ክፍያ
በሳርቤት
በአዋሬ
በአያት
ከ1 እስከ 3 አመት የምናሰረከባቸው በተለያየ የግንባታ ደረጃ ላይ ያሉ ዘመናዊ ቤቶች ከባለ1 እስከ ባለ3 መኝታ አቅርበናል
ባለ 1መኝታ 78 ካሬ 5.4 ሚሊዮን
ባለ 2መኝታ 81 ካሬ 5.7 ሚሊየን
ባለ 3መኝታ 117 ካሬ 8.3ሚሊዮን
እንዲሁም ሰፊ የካሬ አማራጭ ለሚፈልጉ ከ106 እስከ 157 ካሬ ቅንጡ አፓርትመንት ቤቶችን አካተናል
እነዚህን ቤቶች 10% ቅድሚያ ከፍለው ቀሪውን በ15 ዙር በ3 አመት ያለምንም የዋጋ ጭማሪ ቤቶን የግሎ የሚድረጉበትን እድል አቅርበናል
እንዲሁም በተጨማሪ
ሱቅ በፒያሳ ና ቃሊቲ ገላን ከ500ሺ ብር ቅድም ክፍያ ወይም ከ2.5 ሚሊዮን ብር ሙሉ ክፍያ አቅርበንሎታል
# ይፍጠኑ ለበለጠ መረጃና ለቢሮ እና ሳይት ጉብኝት
በ 0913****** Show phone አልያም
በ 0983****** Show phone ይደውሉልን።
ቴምር ፕሮፐርቲስ
https://... Show full contact
Contact Seller
- Addis Ababa
Ads
Related & Featured Ads
Ads