Ads
Secured Doors for sale & price in Ethiopia
Price : 8,000.00 ETB Negotiable
- Posted: 1 month ago
Description
Victor doors🚪🚪 Five star Elevator🚦ድርጅታችን L$H Building Material ጥራት ያላቸዉ የ colour ና design አማራጭ ያላቸው እንደ ብረት የ ጠነከር security ያላቸዉን import የተደረጉ በሮችን ኪስን በማይጎዳ ዋጋ ያቀርብላቹአል። 🚪 በራችን ስሪቱ የብረት ሲሆን እጅግ ጠንካራና ባህሪው (Character) ግን የእንጨት ነው ማለትም በእጅ ሲነካ ወይም ሲመታ የሚያሰማው ድምፅም ሆነ አጠቃላይ ገፅታቸው የእንጨትን ባህሪ የያዘ ነው። እንዲ እንዲሆ ያረገዉ በዉስጡ Hanicom የተባል ማቴሪያል ስላለዉ ነዉ። 🚪ድምፅ የማያሳልፋ(Sound-proof) እንዲሁም የትኛውም አይነት እርጥበት የማያበላሻቸው(Water-proof) ናቸው። 📹ከዉስጥ ወደ ውጪ የሚያሳይ ካሜራና የመጥሪያ ደውል የተገጠመላቸው ናቸው። 🔑ከ6-10 የቁልፍ ተወርዋሪ ያላቸው Secured master key ያላቸው ናቸው 🚪ውበታቸውን የሚያጎላ ራሱን የቻለ ሞስትራ(ጌጦች) አሏቸው። 🧯ተቀጣጣይ ነገሮችን ወይም እሳትን የመቋቋም አቅም(Fire-resistance) አላቸው። ከስድስት እስከ አስር ድረስ የሚደርስ የቁልፍ ተወርዋሪ ያለው Secured ማስተር key ያለው ነው 📞 ለበለጠ መረጃ በሮችን ለማየት ለማዘዝ፣ወይንም በር ለመግዛት ከፈለጉ 0941167290 ይደውሉ። https://t.me/Victor_z_MP
- LAL and H Building Material plc Registered 1 month ago
Share this with your friends
Contact Seller
- LAL and H Building Material plc Registered 1 month ago
- Addis Ababa
- Visit Seller's Page
Ads
Related Listings
Ads
Ads
Sponsored Items
Ads
Job Vacancies in Ethiopia
-
Posted On: Aug 10, 2022Fountain Of Knowledge SchoolAddis Ababa Deadline on Aug 22, 2022