Ads

8% ቅድመ ክፍያ በመክፈል ቤቶን ይግዙወይም ከ10-31/36 % ቅናሽ ይጠቀሙያስተውሉ ለ አጭር ጊዜ የሚቆይ ነው for sale & price in Ethiopia

Price : 421,000.00 ETB Negotiable

  • Posted: 1 month ago
  • Bedrooms : 2
  • Floor : 13th
  • Site (Location) : cmc
  • Bathrooms : 2

Description

የአፓርታማ ቤቶች ሽያጭ ቀስ እያሉ እየሰሩ ሚከፍሉት። ከፈለጉም ደግሞ 60% በ 2 ዓመት ተኩል ከፍለው ቀሪውን 40% ከ 10-30 ዓመት በጣም በዝቅተኛ የወለድ መጠን (9.5% ) አመታዊ ወለድ ቢፈልጉ አከራይተው (investement) ቢፈልጉ እየኖሩበት የሚከፍሉት ቤት ከእኛ ጋር ብቻ። 📌ግንባታ የሚካሄድባቸው ቦታዎች(ሳይቶቻችን)፦ 1. ሲ ኤም ሲ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ጀርባ መሀል ከተማ 2. በአያት ባቡር እስቴሽን(ጣቢያው) ፊት ለፊት 3.አያት አደባባይ -ዞን ሶስት 4.ከአያት አደባባይ ወደ ጣፎ መሄጃ 📌እያንዳንዱ አፓርትመንቶች የሚሠጧቸው አገልግሎቶች ፦ቤት መግዛት ሲችሉ ለምን በቤት ኪራይ ይሰቃያሉ !!!!! 1. መኪና ማቆሚያ 2B እና G+0 ። 2. ደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ እያንዳንዱ ቤት ላይ 3. አውቶማቲክ ጀነሬተር 4. ሊፍት 5 የከርሰ ምድር ውሀ አረንጓዴ ስፍራ ዘመናዊ የልጆች መዋያ ያለተጨማሪ ክፍያ የመኪና ማቆሚያ ፤ጂም ፤ሲኒማ ፦ባንክ ኢንሹራንስ ፤ዘመናዊ የገበያ ማዕከል ....ወዘተ 📌ከኢትዮጵያ ውጭ ለምትኖሩ ኢትዮያውያን በየትኛውም ሀገር ሆናችሁ ባላችሁበት በህጋዊ ወኪሎቻችሁ በኩል መግዛት ትችላላችሁ። 📌ቅድሚያ ክፍያ=8% ➡️92% በሁለት አመት ተኩል በ6 ጊዜ በግንባታ ሂደት የሚከፈል ። ሙሉን ክፍያ የሚጠናቅቁት መጀመሪያ በተዋዋሉበት የዋጋ ስምምነት ነው ። (የካሽ ክፍያ) 📌ክፍያ የማጠናቀቂያና የማስረከቢያ ጊዜ፦ ➡ሙሉ በሙሉ ለሚጠናቀቁ 30 ወራት። ➡በከፊል ለሚጠናቀቁ (ፊኒሺንግ በደንበኛ)24 ወራት። ለበለጠ መረጃ ሊንኩን ይጫኑ 📌 https://t.me/Luxuryap123


Share this with your friends