Secured Doors for sale & price in Ethiopia

Price : 11,031.00 ETB Negotiable

  • Posted: 1 month ago

Description

🚪Imported የምናደርጋቸው እጅግ ዘመናዊ እና ውብ የብረት በሮች ሲሆኑ ባህሪያቸው (Character) ግን የእንጨት ነው ማለትም በእጅ ሲነካ ወይም ሲመታ የሚያሰማው ድምፅም ሆነ አጠቃላይ ገፅታቸው የእንጨት ባህሪ የሆኑ ናቸው። 🚪የምንጠቀመው የቀለም ቅብ አለማችን በደረሰችበት ከፍተኛ ቴክኖሎጂ (Oven painting system) ሲሆን ለበሮቻችን ተጨማሪ ውበት እንዲጎናፀፉ አድርጓቸዋል:: 🚪ድምፅ የማያሳልፋ (Sound-proof) እንዲሁም የትኛውም አይነት እርጥበት የማያበላሻቸው(Water-proof) ናቸው። 🚪ከስድስት እስከ አስር ድረስ የሚደርስ የቁልፍ ተወርዋሪ ያለው Secured ማስተር key ያለው ነው 📹ከዉስጥ ወደ ውጪ የሚያሳይ ሌንስ እና መጥሪያ ደውል የተገጠመላቸው ናቸው። 🚪ውበታቸውን የሚያጎላ ራሱን የቻለ ሞስትራ (Frame) አሏቸው። 🚪በመረጡት "ዲዛይን" እና "ከለር" በምትሰጡን "Size" መሰረት በ45 ቀናት ውስጥ ሰርተን እናስረክቦታለን:: እጅግ ዘመናዊ የብረት በሮች ለውስጥ ና የውጭ #ሙሉ በመሉ የእንጨት ባህሪ ያላቸው # ከ10 በላይ ተወርዋሪ ቁልፍ #መታጠብ የሚችል Modern Iron Doors 99% looks like woody sound proof *full security function


Share this with your friends