Secured Door for sale & price in Ethiopia

Price : 12,900.00 ETB Negotiable

  • Posted: 2 months ago

Description

Victor doors🚪🚪 Five star Elevator🚦ድርጅታችን L$H Building Material ጥራት ያላቸዉ የ colour ና design አማራጭ ያላቸው እንደ ብረት የ ጠነከር security ያላቸዉን import የተደረጉ በሮችን ኪስን በማይጎዳ ዋጋ ያቀርብላቹአል። 🚪 በራችን ስሪቱ የብረት ሲሆን እጅግ ጠንካራና ባህሪው (Character) ግን የእንጨት ነው ማለትም በእጅ ሲነካ ወይም ሲመታ የሚያሰማው ድምፅም ሆነ አጠቃላይ ገፅታቸው የእንጨትን ባህሪ የያዘ ነው። እንዲ እንዲሆ ያረገዉ በዉስጡ Hanicom የተባል ማቴሪያል ስላለዉ ነዉ። 🚪ድምፅ የማያሳልፋ(Sound-proof) እንዲሁም የትኛውም አይነት እርጥበት የማያበላሻቸው(Water-proof) ናቸው። 📹ከዉስጥ ወደ ውጪ የሚያሳይ ካሜራና የመጥሪያ ደውል የተገጠመላቸው ናቸው። 🔑ከ6-10 የቁልፍ ተወርዋሪ ያላቸው Secured master key ያላቸው ናቸው 🚪ውበታቸውን የሚያጎላ ራሱን የቻለ ሞስትራ(ጌጦች) አሏቸው። 🧯ተቀጣጣይ ነገሮችን ወይም እሳትን የመቋቋም አቅም(Fire-resistance) አላቸው። ከስድስት እስከ አስር ድረስ የሚደርስ የቁልፍ ተወርዋሪ ያለው Secured ማስተር key ያለው ነው For more information check the official website victordoorplc.com Yosef 094*******


Share this with your friends