Ads

Ayat real state for sale price in Ethiopia

Price : 81,000.00 ETB Fixed

  • Posted: 1 month ago
  • Bedrooms : 3
  • Site (Location) : cmc
  • Basement : 3 Basements
  • Bathrooms : 3

Description

አያትን ምርጫዎ የሚያደርጉበት ዋነኛ ምክንያቶች : - አያት አክሲዮን ማህበር ብዙዎችን የቤት ባለቤት ያደረገ፣ ፋር ቀዳጅ እና አንጋፋ መሆኑ፣ - የቤት ፈላጊ ደንበኞቹን ፍላጎት ለማርካት ዕለት ከ እለት የሚተጋ ሪል እስቴት መሆኑ፣ - የፈኒሺንግ ማቴሪያሎች በእህት ኩባንያዎች ስለሚቀርቡ በጥራት የማንደራደር መሆኑ፣ - ለምህንድስና ስራ ተገቢውን ትኩረት የሚሰጥ መሆኑ ነው። የቤቶቻችን አይነት - - የመኖሪያ አፓርታማ (flat Apartment) - ከስር የገበያ ቦታዎች ያሉት የመኖሪያ አፓርታማ (Mall Apartment) - ቅንጡ አፓርታማ ባለ G+1 ቪላ ኣፓርታማ (G+1 Duplex ) ግንባታ የሚካሔድበት አካባቢ :- ከሲ.ኤም.ሲ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ጀርባ በዋና መ/ቤቱ ግቢ ውስጥ ወይንም ደግሞ ወደ ሚካኤል ቤ/ክ ከሚወስደው የወሰን ትራፊክ መብራት በፊት ያለው ግቢ በአፓርትመንቶቹ የሚያገኙት አገልግሎቶች 1. 2 B +G+ 0 መኪና ማቆሚያ ሲኖረዉ እያንዳንዱ የቤት ገዢ ከክፍያ ነፃ አንድ የመኪና ማቆሚያ በግሉ ያገኛል። በተጨማሪም በየብሎኩ የጋራ መገልገያ የእንግዳ መኪና ማቆሚያ ይኖራል። 2. ደረቅ ቆሻሻ መስወገጃ (garbage chute 3. አውቶማቲክ ጀነሬተር 4. ሁለት ዘመናዊ አሳንሰር /ሊፍት እና የመጠባበቂያ ጀነሬተር ያሟላ 5. አስተማማኝ የከርሰ ምድር ውሃ ያለዉ በአያት መንደር የሚያገኟቸው ተጨማሪ አገልግሎቶች አረንጔዴ ስፍራ ፣ ዘመናዊ የልጆች መዋያ ፣ የልጆች ትምህርት ቤት ፣ ጂም ፣ ሲኒማ፣ ባንክ፣ ኢንሹራንስ ፣ ዘመናዊ የገበያ ማዕከል ወዘተ የመኖሪያ ቤቶቹ ስፋት - ባለ 3 መኝታ በተለያየ ካሬ ማለትም 95 ፣ 107፣ 100 ፣ 110 ፣ 115 ፣ 120፣ 127 ፣ 138 እና 145 ካሬ በ flat apartment - 145 እና 161 ካሬ


Share this with your friends