Ads

አፓርትመንቶች 4 ኪሎ መንገድ ዳር ለሽያጭ for sale & price in Ethiopia

Price : 2,166,330.00 ETB Fixed

  • Posted: 4 months ago
  • Bedrooms : 2
  • Floor : 3rd

Description

4 ኪሎ አስፓልት ዳር ከቱሪስት ሆቴል አጠገብ የሚገኙ አፓርትመንቶች ለሽያጭ ~ወደ ዳኑ አጥንት ህክምና ወይም የኢሚግሬሽን እና የዜግነት ጉዳዮች ዋና መስሪያ ቤት የሚወስደው መንገድ ላይ የሚገኙ አፓርትመንት ቤቶች ~~ከ 3ተኛ ፎቅ እስከ 9ነኛ ላይ የሚገኙ አፓርትመንት ቤቶች እንደ አማራጭዎ ከ 1 መኝታ እስከ 3 መኝታ ቤት ያላቸው ~~ ከወለድ ነፃ በ 7 ዙር ቀስ ብለው የሚከፍሉት ምቹ የአከፋፈል አማራጭ ጋር ~~ በ 25% ቅድመ ክፍያ (ለ አንድ መኝታ 101.2 ካሬ 1,923,496) ከተማ መሃል 4 ኪሎ የቤት ባለቤት ይሁኑ ~~ ከ101.2 ካሬ ጀምሮ እስከ 146.6 ካሬ ድረስ ~~ከ አጭር የ 1 አመት የርክክብ ጊዜ ጋር • ትልቅ የሰገነት ስፍራ ለሰርግና ለሃዘን ጊዜያት የሚውል • እውቶማቲክ ጄኔሬተር መብራት ለሚቆራረጥበት ሰአት • 24/7 ጥበቃ ለህሊና ሰላም • 2 ቤዝመንት ለበቂ መኪና ማቆሚያ • ጥሩ አየርና ብርሃን የሚያገኙ • ከበቂ በላይ የውሃ ማከማቻ • ከዘመናዊ የቆሻሻ ማስወገጃ ጋር • ወደ የትም ለመሄድ ለትራንስፖርት ምቹ ቦታ • ለአፓርታማ ቤቶችና ለሱቆች የየራሳቸው ደረጃና ሊፍት ያላቸው ~ለ መገበያያ ማዕከላት፣ ት/ቤቶች፣ ዩኒቨርስቲዎች፣ ቤተ መፅሃፍቶች፣ መዝናኛ ስፍራዎች፣ ሬስቶራንቶችና ሆቴሎች፣ የመንግስት ተቋማት፣ ሆስፒታሎች፣ ፓርኮች፣ የአምልኮ ቤቶች፣ ዐለም አቀፍ ድርጅቶች ቅርብ ርቀት ላይ የሚገኙ ~ ~አሁኑኑ የትልቅ የኢንቨስትመንት ባለድርሻ ይሁኑ~ ተጨማሪ መረጃ 0922787918


Share this with your friends