KENT UV የቧንቧ ውሃ ማጣሪያ(water purifier) Water Dispensers & Filters in Ethiopia

Price : 40,000.00 ETB Negotiable

  • Posted: 21 hours ago

Description

በኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት የተረጋገጠ!!!! ኬንት UV + UF የውሃ ማጣሪያ ፣ ከቧንቧ / ሮቶ የውሃ መስመር ጋር የሚገናኝ ፣ UV Lightን ጨምሮ 4 አይነት የማጥራት ሂደቶችን በመጠቀም 100% ባክቴሪያዎችን እና ቫይረሶችን የሚገድልና መጥፎ ጣዕምን እና ጨዋማነትን የሚያስወግድ እጅግ ዘመናዊ ቴክኖሎጂ የሚጠቀም ውሃ ማጣሪያ ነው። የምንጠጣውን ውሃ 100% ደህንነቱ የተጠበቀና ጤናማ ያደርገዋል። 8 ሊትር ንጹህ ውሃ ማጠራቀሚያ የራሱ ታንከር ያለው ሲሆን በሰዓትም ከ40-60 ሊትር ውሃን ያጣራል። በግቢ ውስጥ በጋራ ለሚኖሩ አንድ ማሽን ብቻ በመግጠም የግቢውን ነዋሪ በሙሉ 100% የተጣራ ውሃ ተጠቃሚ ማድረግ ይቻላል። የኬንት ውሃ ማጣሪያ አንዴ ከተገጠመ በኋላ እስከ ሶስት አመት ድረስ ያለምንም እንከን የሚሰራ ሲሆን በየሶስት አመቱ በ5000 ብር ብቻ ፊልተሮቹን በመቀየር ለረጅም ዘመን የሚያገለግል ውሃ ማጣሪያ ነው። ዋጋ፡ 25000 ብር በ 091*******, 091******* ይደውሉልን። !!!ለጃርና የታሸገ ውሃ የምናወጣውን ወጪና እንግልት ሙሉ በሙሉ የሚያስቀር የዘመኑ ተመራጭ ውሃ ማጣሪያ!!! Kent UV + UF water purifier, suitable for tap/roto water supply, 4 types of purifying methods (sediment filter+UF filter+UV light+carbon filter), 100% kills bacteria and viruses. Reduces bad taste and makes the water we drink 100% safe, healthy and tasty. 8 litres pure water storage tank. 40-60 litres per hour purifying capacity. Once installed, the Kent water purifier can operate for up to three years without any defect and it can be used for many years by changing the filters every three years at a cost of 5000birr only. Price: 25000 birr Call us @ 091******* or 091*******