Ads

ሱቆች 4 ኪሎ መንገድ ዳር ለሽያጭ price in Ethiopia

Price : 1,323,760.00 ETB Fixed

  • Posted: 1 month ago
  • Floor : 2nd
  • Site (Location) : 4 ኪሎ ቱሪስት ሆቴል አጠገብ

Description

~4 ኪሎ አስፓልት ዳር ከቱሪስት ሆቴል አጠገብ የሚገኙ ሱቆች ለሽያጭ! ወደ ዳኑ አጥንት ህክምና ወይም የኢሚግሬሽን እና የዜግነት ጉዳዮች ዋና መስሪያ ቤት የሚወስደው መንገድ ላይ የሚገኙ የንግድ ሱቆች • ለተለያዩ ስራዎች የሚውሉ በተለያዩ የካሬ አማራጮች እንደ ፍላጐትዎ ከ 38.3 እስከ 153.4 ካሬ ድረስ • በ 7 ዙር ቀስ ብለው የሚከፍሉት ምቹ የአከፋፈል አማራጭ ጋር • ከፈጣን የ 1 አመት የርክክብ ጊዜ ጋር • በ 30% (1,323,765) ቅድመ ክፍያ ፣ (4,412,550) አጠቃላይ፣ አሁኑኑ የሱቅ ባለቤት ይሁኑ በአጭር ጊዜ ኢንቨስትመንትዎን የሚመልሱ የንግድ ሱቆች በፍጥነት ተሽጠው እያለቁ ስለሆነ፣ ሳይቀደሙ ይቅደሙ! አሁኑኑ እድሎን ተጠቅመው የንግድ ሱቅ የግልዎ ያድርጉ • አፓርትመንት ቤትም ከፈለጉ እንደ አማራጭዎ ከ 1 መኝታ እስከ 3 መኝታ ቤት ያላቸው አፖርትመንት ቤቶች • ከ101.5 ካሬ ጀምሮ እስከ 146.6 ካሬ ድረስ • አጭር የ 1 አመት በከፊል ለተጠናቀቁ፣ 1 አመት ከ 6 ወር ሙሉ ለተጠናቀቁ ቤቶች የርክክብ ጊዜ ጋር • በ 25% ቅድመ ክፍያ (2,277,871) ከተማ መሃል 4 ኪሎ የቤት ባለቤት ይሁኑ • ትልቅ የሰገነት ስፍራ ለሰርግና ለሃዘን ጊዜያት የምሚውል • እውቶማቲክ ጄኔሬተር መብራት ለሚቆራረጥበት ሰአት • 24/7 ጥበቃ ለህሊና ሰላም • 2 ቤዝመንት ለበቂ መኪና ማቆሚያ • ጥሩ አየርና ብርሃን የሚያገኙ • ከዘመናዊ የቆሻሻ ማስወገጃ ጋር ለ መገበያያ ማዕከላት፣ ት/ቤቶች፣ ዩኒቨርስቲዎች፣ ቤተ መፅሃፍቶች፣ መዝናኛ ስፍራዎች፣ የመንግስት ተቋማት፣ ሆስፒታሎች፣ ፓርኮች፣ የአምልኮ ቤቶች፣ ዐለም አቀፍ ድርጅቶች ቅርብ ርቀት ላይ የሚገኙ ለተጨማሪ መረጃ 0922787918 ይደውሉ


Share this with your friends