በአየር የሚሞላ የህፃናት መታጠቢያ ገንዳ  for sale & price in Ethiopia

Share this with your friends

Price : 2,900.00 ETB

Description

በአየር የሚሞላ የህፃናት መታጠቢያ ገንዳ 
Product Description
material: plastic
Bath size: 87 * 53 * 29 cm
Packing: color box packaging
ከፍተኛ ጥራት ባለው material የተሰራ
አስተማማኝ ማነኛውም አይነት ወለል ላይ ቢቀመጥ ቆንጥጦ የሚይዝ ይወድቃል ይንሸራተታል ብለው የማይሰጉበት
ዉሃው እንደሞቀ ለረጅም ሰሀት መቆየት የሚችል
ኮምፈርት ምቹ ማቴሪያል በመሆኑ መታጠብያ, ለመዝናኛ ልጆትን ዘና(ደስተኛ) ለማድረግ የተመቸ
ቦታ የማይፈጅ ተጠቅመን አየሩን ካስተነፈስን በኋላ ተጣጣፊ በጣም ቀላል ላቀማመጥ ምቹ
አብሮት 10 ተንሳፋፊ ኳሶች እና ሀንድ ፓምፕ ያለው
በተለይ ለ ኮንዶሚንየም እና ለአፓርታማ ቤቶች በጣም ምቹ ዲዛይን
100% guaranteed 
እርስዎ እራሱ ይመሰክራሉ ይደውሉ
Additionally Free delivery
አሁኑኑ ይደውሉልን ያሉበት እናቀርባለን ከእሁድ እስከ እሁድ ስራ ላይ ነን ይደውሉ
 

Additional Details

  • Posted: 7 months ago
  • Condition : New

Contact

  • This item was posted 7 months ago. It is likely to be sold or unavailable. If you still want to contact the owner of this listing, to show the phone number.
    0961068553
  • Addis Ababa

Ads