Ads
Beautiful Apartment and Shops for sale at 4 Kilo price in Ethiopia
Price : 8,098,990.00 ETB Fixed
- Posted: 3 weeks ago
- Bedrooms : 1
- Floor : 3rd
- Area (Sqm) : 101
- Site (Location) : 4kilo
- Bathrooms : 2
Description
📢🔏🔗የሀልካያን ሊበርቲ ታወር አፓርትመንት ቤቶች እና የንግድ ሱቆች ሽያጭ ተጀምሯል 🎯🎊🎀
📍4 ኪሎ ከቱሪስት ሆቴል አጠገብ ወደ የኢሚግሬሽን እና የዜግነት ጉዳዮች ዋና መስሪያ ቤት ወይም ዳኑ የአጥንት ህክምና ማዕከል በሚያስወርደው አስፋልት መንገድ ዳር ላይ ይገኛል።🏠🔑
◎ ምቹ በሆነ አከፋፈል ጠቅላላ ስፋታቸው ከ101.25ካ.ሜ እስከ 146.64ካ.ሜ የሆኑ ከባለ አንድ መኝታ እስከ ባለ ሶስት መኝታ እና የተወሰኑት ቤቶች አንድ የቤት ውስጥ ረዳት ማደሪያ ክፍልን የሚጨምሩ አፓርትመንት ቤቶችን በመሸጥ ላይ ነን🗓
◎ ለትራንስፓርት ምቹ የመኖሪያ አካባቢ
◎ ከፍተኛ የንግድ እንቅስቃሴ ያለበት
◎ የመገበያያ ማዕከላት፣የሰውነት ማጎልመሻ ስፍራዎች(ጂምናዝየም)፣ሬስቶራንቶች እና ሆቴሎች
◎ ለኢንቨስትመንት ምቹ:-ቢያከራዩት በጥቂት አመት ውስጥ የተገዛበትን ዋጋ የሚመልስ💰💸
◎ በየቀኑ ዋጋው የሚጨምር💵➕💵
◎ አጭር የማስረከቢያ ጊዜ ⏳
◎ ዋጋው በጣም ተመጣጣኝ 💰
◎ ሁሉም አፓርትመንት ቤቶች ጥሩ እይታ (ቪው) ያላቸው እና ሁሉም የመጠቀሚያ ክፍሎች በቂ አየር እና ብርሃን የሚያገኙበት
◎ የንግድ ሱቆቹ ቢፈልጉ የሚያከራዩት እና በጥቂት አመታት ውስጥ ኢንቨስትመንቱን የሚመልስ አሊያም ያሰቡትን የንግድ ስራ ሰርተው የሚያተርፉበት
◎ በ25% ቅድሚያ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤት ይሁኑ 📝🔑
◎ በ30% ቅድሚያ ክፍያ የንግድ ሱቅ ባለቤት ይሁኑ 📝🔑
በህንፃችን ላይ ያሉ ተጨማሪ አገልግሎቶች
☞ለንግድ እና ለአፓርትመንቶች የየራሳቸው የሆነ ደረጃ እና አሳንስር ያላቸው
☞ በህንፃው መጨረሻ(ሩፍ ቶፕ) ላይ የሚገኝ ትልቅ የጋራ ሰገነት ስፍራ
☞ ምቹ እና በቂ የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች ( ፓርኪንግ) ::ለመኪና ማቆሚያ የሚሆን 2 ቤዝመንቶች
☞ ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ
☞ 24 ሰዓት አስተማማኝ ጥበቃ ያለው
◎ የዚህ ጥሩ ኢንቨስትመንት እድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ ፈጥነው ይወስኑ🏇⏰
- FSFeven solomon Registered 1 month ago
Share this with your friends
Related Listings
Ads
Job Vacancies in Ethiopia
-
-
-
-
Posted On: Dec 20, 2022UpNormal Digital MarketingAddis Ababa Deadline: Passed
-
Posted On: Nov 15, 2022KET Trade & InvestmentAddis Ababa Deadline: Passed
-
Posted On: Nov 15, 2022KET Trade & InvestmentAddis Ababa Deadline: Passed
-
-
Posted On: Nov 15, 2022KET Trade & InvestmentAddis Ababa Deadline: Passed
- 1 Bedroom Condominium / Apartments for Sale in Ethiopia
- 3rd Floor Condominium / Apartments for Sale in Ethiopia
- 101 Meter Square (Sq.m) Condominium / Apartments for Sale in Ethiopia
- 4kilo Condominium / Apartments for Sale in Ethiopia
- 2 Bathroom Condominium / Apartments for Sale in Ethiopia
- 1 3rd Condominium / Apartments for Sale in Ethiopia
- 1 101 Condominium / Apartments for Sale in Ethiopia
- 1 4kilo Condominium / Apartments for Sale in Ethiopia
- 1 2 Condominium / Apartments for Sale in Ethiopia
- 3rd 101 Condominium / Apartments for Sale in Ethiopia
- 3rd 4kilo Condominium / Apartments for Sale in Ethiopia
- 3rd 2 Condominium / Apartments for Sale in Ethiopia
- 101 4kilo Condominium / Apartments for Sale in Ethiopia
- 101 2 Condominium / Apartments for Sale in Ethiopia
- 4kilo 2 Condominium / Apartments for Sale in Ethiopia