Luxury Doors for sale & price in Ethiopia

Price : 11,031.00 ETB Negotiable

  • Posted: 1 month ago

Description

One and half Doors ስለ በሮቻችን በጥቂቱ 🚪Imported  የምናደርጋቸው እጅግ ዘመናዊ እና ውብ የብረት በሮች ሲሆኑ ባህሪያቸው (Character) ግን የእንጨት ነው ማለትም በእጅ ሲነካ ወይም ሲመታ የሚያሰማው ድምፅም ሆነ አጠቃላይ ገፅታቸው የእንጨት ባህሪ የሆኑ ናቸው። 🚪የምንጠቀመው የቀለም ቅብ አለማችን በደረሰችበት ከፍተኛ ቴክኖሎጂ (Oven painting system) ሲሆን ለበሮቻችን ተጨማሪ ውበት እንዲጎናፀፉ አድርጓቸዋል:: 🚪ድምፅ የማያሳልፋ (Sound-proof) እንዲሁም የትኛውም አይነት እርጥበት የማያበላሻቸው(Water-proof) ናቸው። 🚪ከስድስት እስከ አስር ድረስ የሚደርስ የቁልፍ ተወርዋሪ ያለው Secured ማስተር key ያለው  ነው 📹ከዉስጥ ወደ ውጪ የሚያሳይ ሌንስ  እና መጥሪያ ደውል የተገጠመላቸው ናቸው። 🚪ውበታቸውን የሚያጎላ ራሱን የቻለ ሞስትራ (Frame) አሏቸው 🚪በመረጡት "ዲዛይን" እና "ከለር" በምትሰጡን "Size" መሰረት 55 ቀናት ውስጥ ሰርተን እናስረክቦታለን: #Spc tiles , Gypsum board , Celling , skirting wall tiles , Ceramic  #Glarie Elevator( Five Star Lift) 📞 ለበለጠ መረጃ  #contact us 094******* https://t.me/Victor_z_MP

Share this with your friends