Ads

ማስዋብ for sale and price in Ethiopia

Price : 100.00 ETB Negotiable

  • Posted: 2 months ago

Description

ለቤት፣ለቢሮ፣ለግቢዎ፣ለሆቴልዎ በአጠቃላይ ውበትን ካሰቡ እኛ ጋር ብቅ ይበሉ አሊያም ይደውሉ። -ለቤት ውስጥ -ለበረንዳ የሚሆኑ ውብ አበቦች -አጠቃላይ የማስዋብ ስራ -ማማከር -የመትከያ እቃ(ፖት) -ቀይ አፈር -ሳር -ፍግ ለየትኛውም ፍላጎትዎ ወርወር ችግኝ፣አበባ ማፊያና መሸጫ በተጨማሪ ለድርጅቶች,ለማህበራት,ለጋራ መኖሬያ ቤቶች,ለመስሪያ ቤቶች በአጠቃላይ ለአረንጓዴ አሻራ ችግኝ መትከል አስበዋል�እንግዲያውስ ወርወር ችግኝ፣አበባ ማፊያ እና መሸጫ አለሁ ይሎታል። ወርወር ችግኝ፣አበባ ማፊያ እና መሸጫ ለአዘቦት ከሚያመርታቸው እና ከሚሸጣቸው ለቤት፣ለበረንዳ፣ለግቢና ለማስዋብ የሚሆኑ የአበባና ችግኝ ምርቶች በተጨማሪ ለአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብር የሚያስፈልጉት -የባህር ማዶ ዛፎች -አገር በቀል ዛፎች -ለመብል የሚሆኑ የተዳቀሉና ቶሎ የሚያፈሩ ፍራፍሬዎች በአጠቃላይ ለአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብር የሚውሉት በተለየ አቀራረብ እና እጅግ በጣም በተመጣጠነ ዋጋ አቅርቦሎታል። ያሉበት ድረስ በራሳችን ትራንስፖርት እናደርሳለን አድራሻ፦።ሰሚት ፍየል ቤት 09-10-37-37-36/09-88-63-31-31 የቴሌግራም ገፃችን ሊንኩን ተጭነው ይቀላቀሉ ​https://t.me/wrewerlink የፌስቡክ መወያያ ግሩፓችንን ሊንኩን ተጭነው ይቀላቀሉ https://facebook.com/groups/362515685227726/

Share this with your friends