luxury apartment for sale price in Ethiopia

Price : 15,000,000.00 ETB Slightly Negotiable

Description

ጤና ይስጥልኝ 🙏 🌿🌿🌿 📞☎️ 092******* ይደውሉ 🌿🌿 ካሳንቺስ ከ ኢንተርኮንትኔንታል ሆቴል አጠገብ ምርጥ ሎኬሽን አፓርትመንት ቤቶችን ከስቱዲዮ እስከ ሶስት መኝታ ለሽያጭ ማቅረባችንን ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነው ቢኖሩበት ልዩ ቢያከራዩት ትልቅ ኢንቨስትመንት 🏘🏘🏘🏘🏘 የካሬ አማራጭ 🏠 ስቱዲዮ 47 ካሬ 52 ካሬ ባለ አንድ መኝታ 🏠 67 ካሬ 72 ካሬ 91 ካሬ 94 ካሬ ባለ ሁለት መኝታ🏘 125 ካሬ 130 ካሬ 168 ካሬ ባለ ሶስት መኝታ🏘 202 ካሬ የካሬ ዋጋ 189,875 ብር ማስረከቢያ ጊዜ 1ዓመት 50% ቅድመ ክፍያ 2nd payment 30% 3rd paymnet 10% 4th payment 10% 📞☎️ 092******* Telegram channel https://t.me/+TAOh2iAP6elmMTY0

Share this with your friends