Ads

10% ብቻ በመክፈል የ ቤት ባለቤት ይሁኑ for sale price in Ethiopia

Price : 7,235,610.00 ETB Fixed

  • Posted: 1 month ago
  • Bedrooms : 2
  • Site (Location) : አያት ሎሚያድ አጠገብ
  • Floors : G+15
  • Basement : 2 Basements
  • Bathrooms : 2

Description

💥 እጅግ በማይታመን ዋጋ!! ጥራታቸውን ጠብቀው በመገንባት ላይ ያሉ አፓርትመንቶችን ከ ኢንዱስትሪው አቬሬጅ ባነሰ ዋጋ የግሎ ማድረግ ይፈልጋሉ ??? አድራሻ 📌📌📌 አያት ሎሚያድ አጠገብ በግንባታ ላይ ያለ። ☑️ 129m² ባለ 2 መኝታ ☑️ 154 m² ባለ 3 መኝታ ☑️ 180 m² ባለ 4 መኝታ በሶስት ዓመት በ10 ዙር ክፍያ የሚጠናቀቅ። 👉 100% ለሚከፍል 20% ቅናሽ 👉 75% ለሚከፍል 10% ቅናሽ 👉 50% ለሚከፍል 5% ቅናሽ ይደረጋል                                    🔴 እጅግ ዘመናዊ ሊፍቶች (Elevator) 🔴 በቂ የመኪና ማቆሚያ 🔴  24 ሰዓት የሚሰራ ዘመናዊ ጄኔሬተር 🔴 ለተለያዩ ዝግጅቶች የሚሆን ሰፊ መዝናኛ ቴራስ ( Roof Garden ) እና ሰፊ አዳራሽ 🔴 24 ሰዓት በደህንነት ካሜራ የሚጠበቅ 🔴 ዘመናዊ የቆሻሻ ማስወገጃ ያለው ለተጨማሪ መረጃ በ +251989008105 ዮናስ ብለው ይደውሉ ።

Share this with your friends