Ads

door/በሮች for sale and price in Ethiopia

Price : 9,550.00 ETB Slightly Negotiable

  • Posted: 2 months ago

Description

victor door 📲 +25******* በፎቶ ላይ የምትመለከቱት በር: 🚪Imported  የምናደርጋቸው እጅግ ዘመናዊ እና ውብ የብረት በሮች ሲሆኑ ባህሪያቸው (Character) ግን የእንጨት ነው ማለትም በእጅ ሲነካ ወይም ሲመታ የሚያሰማው ድምፅም ሆነ አጠቃላይ ገፅታቸው የእንጨት ባህሪ የሆኑ ናቸው። 🚪የምንጠቀመው የቀለም ቅብ አለማችን በደረሰችበት ከፍተኛ ቴክኖሎጂ (Oven painting system) ሲሆን ለበሮቻችን ተጨማሪ ውበት እንዲጎናፀፉ አድርጓቸዋል:: 🚪ድምፅ የማያሳልፋ (Sound-proof) እንዲሁም የትኛውም አይነት እርጥበት የማያበላሻቸው(Water-proof) ናቸው። 🚪ከስድስት እስከ አስር ድረስ የሚደርስ የቁልፍ ተወርዋሪ ያለው Secured ማስተር key ያለው  ነው 📹ከዉስጥ ወደ ውጪ የሚያሳይ ሌንስ  እና መጥሪያ ደውል የተገጠመላቸው ናቸው። 🚪ውበታቸውን የሚያጎላ ራሱን የቻለ ሞስትራ (Frame) አሏቸው። 🚪በመረጡት "ዲዛይን" እና "ከለር" በምትሰጡን "Size" መሰረት ሰርተን እናስረክቦታለን:: 📞 ለበለጠ መረጃ    092******* Or 📧inbox me @abd1991EC            


Share this with your friends