አፖርታማ በአያት - Apartment for sale at Ayat price in Ethiopia

Price : 9,000,000.00 ETB Slightly Negotiable

Description

ያማረ ቅንጡ የጊፋት ሪልስቴት አፓርታማ በአያት 128 ካሬ፣ ባለ 3 መኝታ፣ ሶስቱም ባለበረንዳ ተጨማሪ የሰራተኛና ላውንደሪ ክፍል ያላቸው፣ ከተሟላ ፖርኪንግ፣ የመዋኛ ገንዳ፣ የልጆች መጫወቻ፣ ግሪን ኤርያ፣ ጂም፣ ቤተ መፃህፍ፣ ሊፍት፣ የቆሻሻ ማስወገጃ ሹተር ያላቸው። *በ12 ወራት የሚረከቡት *በ5,000,000 ቅድመ ክፍያ ብቻ እንዳያመልጦ ፈጥነው ይደውሉ!!!!

Share this with your friends