Ads

Modern Iron Doors[ዘመናዊ ብረት በር] for sale and price in Ethiopia

Price : 9,550.00 ETB Fixed

  • Posted: 2 months ago

Description

🚪Imported  የምናደርጋቸው እጅግ ዘመናዊ እና ውብ የብረት በሮች ሲሆኑ ባህሪያቸው (Character) ግን የእንጨት ነው ማለትም በእጅ ሲነካ ወይም ሲመታ የሚያሰማው ድምፅም ሆነ አጠቃላይ ገፅታቸው የእንጨት ባህሪ የሆኑ ናቸው። 
🚪የምንጠቀመው የቀለም ቅብ አለማችን በደረሰችበት ከፍተኛ ቴክኖሎጂ (Oven painting system) ሲሆን ለበሮቻችን ተጨማሪ ውበት እንዲጎናፀፉ አድርጓቸዋል::
🚪ድምፅ የማያሳልፋ (Sound-proof) እንዲሁም የትኛውም አይነት እርጥበት የማያበላሻቸው(Water-proof) ናቸው።
🚪ከስድስት እስከ አስር ድረስ የሚደርስ የቁልፍ ተወርዋሪ ያለው Secured ማስተር key ያለው  ነው
📹ከዉስጥ ወደ ውጪ የሚያሳይ ሌንስ  እና መጥሪያ ደውል የተገጠመላቸው ናቸው።
🚪ውበታቸውን የሚያጎላ ራሱን የቻለ ሞስትራ (Frame) አሏቸው።
🚪በመረጡት "ዲዛይን" እና "ከለር" በምትሰጡን "Size" መሰረት በ 40 ቀናት ውስጥ ሰርተን እናስረክቦታለን::
እጅግ ዘመናዊ የብረት በሮች ለውስጥ ና የውጭ 
#ሙሉ በመሉ የእንጨት ባህሪ ያላቸው 
# ከ10 በላይ ተወርዋሪ ቁልፍ 
#መታጠብ የሚችል 
Modern Iron Doors 99% looks like woody sound proof  *full security function
# በ ካሬ ከ 9550 ብር ጀምሮ አለ።
☎️+25*******
☎️+25*******
https://t.me/sana_market_place
And we supply Elevators ,ceramic, tiles and so on


Share this with your friends