Ads

Aparment &shop for rent price in Ethiopia

Price : 14,400,000.00 ETB Fixed

  • Posted: 2 months ago
  • Bedrooms : 2
  • Site (Location) : CMC
  • Floors : G+20
  • Basement : 4 Basements
  • Bathrooms : 3

Description

ጊፍት ሪል እስቴት በሲኤምሲ 5ኛ መንደሩን ጀመሪ በትንሽ ገዝተው በብዙ የሚያተርፉበት ኢንቨስተመንትዎ ቢዚህ መንጀራቺን ታላቅ ቅናሽ አድርገናል ከ7% -15% ማለትም 700,000ብር -1,800,000ብር ድረስ ታላቅ ቅናሽ ቅድመክፍያ 15%ብቻ በመክፈል ቀሪ 85% በ11 ዙር ከፍለው ቢያሻዎ አፓርትመንት አሊያም የንግድ ሱቆችን  በፈለጉት የካሬ መጠን በስታንዳርድ (High-Quality) አቅርቦሎታል!! 👉እያንዳንዱ ወለል ላይ አረንጓዴ ስፍራ ያለው። 👉 የነዋሪ እና የእንግዳ የተለየ  4ቤዝመንት ፓርኪንግ ያለው። 👉 የቤት እቃን ለማንቀሳቀስ የሚያስቺሉ ሰፋ ያሉ 4ሊፍት የሚገጠምለት። 👉 የልጆች ቤተ ንባብ እና የህፃናት መዋያ ያለው። 👉ጂምናዚየም እና የመዋኛ ገንዳ ያለው። 👉በእጅ ስልክዎ በታገዘ ቪዲዮ ኢንተርኮም ለእንግዳዎ የይለፍ ፈቃድ የሚሰጡበት። 👉24/7 የእንተርኔት ዴሊቨሪ መቀበያ ክፍልእና 👉በኢመርጀንሲ ፐሮቶኮል የታገዘ 24/7 ጥበቃ የተሟላለት፤ የተንጣለለ ሌግዠሪ አፓርትመንት። እንዳያመልጥዎ!!  ከ1,400,000 ብር - 3,500,000 ብር የቤት ባለቤት ይሁኑ። ባለ 1መኝታ - 81ካሬ በለ 2መኝታ 125ካሬ - 160ካሬ ባለ3መኝታ 182ካሬ - 205ካሬ የንግድ ሱቆች 29ካሬ 43ካሬ 52ካሬ 61ካሬ - 84ካሬ ሀሎ ይበሉ ብቻ።

Share this with your friends