NEO HAIR LOTION 100% Original with delivery service - ኒዮ ፀጉር ሎሽን 100% ኦሪጅናል ከነጻ የማድረስ አገልግሎት ጋር for sale & price in Ethiopia

Price : 2,500.00 ETB Negotiable

  • Posted: 5 months ago
  • Condition : New

Description

የፀጉር መከታ አለኝታ የሆነ ግሩም የፀጉር ማሳደጋያ ቅባት ከሚሰጣቸው ጥቅሞች:- 1.የፀጉር መመለጥን ይከላከላል 2.የፀጉር መነቃቀልን ያስወግዳል 3.የፀጉር ግንድን ያጠነክራል 4.ፎረፎርን ያስወግዳል 5.የፀጉር ስሮችን በማነቃቃት ራሰ በራነትን ይከላከላል 6.የተመለጠን ራስ በ ውብ እና ጥቁር ፀጉር በማብቀል ይተካል 7.በአጠቃላይ ስለ ኒዮ የፀጉር ሎሽን ተወርቶ አያልቅም ራሰ-በረሀ ኖት ወይ ፀጉሮ እየሸሸ ነው? ኒዮ ያለመልመዋል ይሞክሩት ይመሰክሩለታል ኒዮ ፀጉር ሎሽን ተፈጥሯዊ ምርት ነው ፣ እና ስለሆነም ፣ ለተሻለ ውጤት በየቀኑ ጠዋት እና ማታ የኒዮ ፀጉር ሎሽን ይተግብሩ። 1. ጸጉርዎን እና የራስ ቆዳዎን ይታጠቡ እና ያድርቁ። 2. የደም ዝውውርን ለማነቃቃት የራስ ቆዳዎን ማሳጅ ያድርጉ። 3. የራስ ቅልዎ ላይ የኒዮ ፀጉር ማ ይርጩ። እንዲደርቅ ያድርጉት። 4. ኒዮ ፀጉር ሎሽን በሚጠቀሙበት ጊዜ ፀጉርን ቀለም አይቀቡ ። price= 2500birr only ዋጋ = 2500ብር ብቻ With free delivery ☎️+25******* ☎️+25******* https://t.me/sana_market_place

Share this with your friends