Ads

Portable Juice Chopper | ተንቀሳቃሽ የጁስ መፍጫ Blenders, Juicers & Grinders for sale & price in Ethiopia

Price : 1,700.00 ETB

  • Posted: 2 months ago
  • Condition : New

Description

Portable Juice Chooper | ተንቀሳቃሽ የጁስ መፍጫ

Description: 
🍎🍐🍊🍋🍌🍉🍇🍓🍈🍒🥭🍍🥑
Portable & Rechargeable Battery Juice Blender
(በቻርጅ የሚሰራ የጁስ መፍጫ)

🍹ፍሬሽ ጁስ ሲያምሮት በየትኛውም ቦታ ፈጨት አድርገው እንዲጠቀሙ የሚያስችል።
🍹በፓወር ባንክ,በላፕቶፕ,መኪና ላይ ቻርጅ መደረጉ ተመራጭ ያደርገዋል።
🍹አነስ ማለቱ የትም ሲሄዱ ይዞ ለመንቀሳቀስ ያመቻል።
🍹የራሱ መቅጃ ያለዉ
🍹2000mAh battery capacity
በቻርጅ የሚሰራ ተንቀሳቃሽ የጁስ መፍጫ  380ML
🍹አነስ ማለቱ የትም ሲሄዱ ይዞ ለመንቀሳቀስ ያመቻል።
🍹በሙሉ ቻርጅ ከ 5 - 10 ጊዜ መጠቀም የሚያስችል
🍹በቀላሉ ለማጠብ የሚመች
🍹ጠንካራ የሞተር መፍጫ
            💠 ዋጋ፦ 1700 ብር
📍Additionally Free delivery  
📌አሁኑኑ ይደውሉልን ያሉበት በነፃ እናቀርባለን   
Call 094*******


Share this with your friends