Doors / በሮች for sale & price in Ethiopia
Price : 17,073.00 ETB Negotiable
- Posted
1 week ago
Description
️የምናመርታቸው በሮች እጅግ ዘመናዊ እና ውብ የብረት በሮች ሲሆኑ ባህሪያቸው (Character) ግን የእንጨት ነው ማለትም በእጅ ሲነካ ወይም ሲመታ የሚያሰማው ድምፅም ሆነ አጠቃላይ ገፅታቸው የእንጨት ባህሪ የሆኑ ናቸው። ️የምንጠቀመው የቀለም ቅብ አለማችን በደረሰችበት ከፍተኛ ቴክኖሎጂ (Oven painting system) ሲሆን ለበሮቻችን ተጨማሪ ውበት እንዲጎናፀፉ አድርጓቸዋል:: ️ድምፅ የማያሳልፋ (Sound-proof) ️ የትኛውም አይነት እርጥበት የማያበላሻቸው(Water-proof) ናቸው ማለትም መታጠብም ሆነ መወልወል የሚችሉ ናቸው ። ️ከአራት እስከ አስር ድረስ የሚደርስ የቁልፍ ተወርዋሪ ያለው Secured ማስተር key ያለው ነው። ከዉስጥ ወደ ውጪ የሚያሳይ ሌንስ የተገጠመላቸው ናቸው። ️ውበታቸውን የሚያጎላ ራሱን የቻለ ሞስትራ (Frame) አሏቸው። Delivery : 25 Working Days. ️ የምናመርታቸው የበር አይነቶች ለመኖሪያ ቤት ለውስጥ ለውጥ ክፍሎች እና ዋና መግቢያ በሮች። ለAppartment ለHotel ለ Condominium 40/60 የሚሆኑ በሮች የእሳት አደጋ(Fire Scape )በሮች የHospital በሮች ለ ቢሮ የሚሆኑ በሮች ለባንክ መሆን የሚችሉ Security በሮች #094******* yosef
-
YMYosef Mubarek Last seen 13 days ago
Registered 2 years ago - Visit Seller's Page
Contact Seller
Ads
Safety Tips
Always meet in a public well-lit place.
Avoid meeting or travelling through small and unknown alleys, even in day time.
It is safer to meet in day time. Avoid meeting after in the evening or secluded places.
Thoroughly inspect the product before buying it.
Make sure you make payment after reviewing and receiving the product.
Be careful of sellers who rush or demand that you quickly transfer money.
Do not give sensitive information such as passwords and pins.
If you find products that are suspicious or are not the same as the ones you saw on our platform, report the item by clicking on the ‘Report Item’ button.