Ads

Victor Door's for sale & price in Ethiopia

Price : 9,550.00 ETB Fixed

  • Posted: 2 months ago

Description

☎️ ለበለጠ መረጃ: +25******* 070******* ድርጅታችን የሚያቀርባቸው ምርቶች 🔺🔺1️⃣Luxury Security Doors⭐️⭐️⭐️⭐️ በፎቶ ላይ የምትመለከቱት በር: 🚪Imported የምናደርጋቸው እጅግ ዘመናዊ እና ውብ የብረት በሮች ሲሆኑ ባህሪያቸው (Character) ግን የእንጨት ሲሆን ማለትም በእጅ ሲነካ ወይም ሲመታ የሚያሰማው ድምፅም ሆነ አጠቃላይ ገፅታቸው የእንጨት ባህሪ የሆኑ ናቸው። 🚪የምንጠቀመው የቀለም ቅብ አለማችን በደረሰችበት ከፍተኛ ቴክኖሎጂ (Oven painting system) ሲሆን ለበሮቻችን ተጨማሪ ውበት እንዲጎናፀፉ አድርጓቸዋል:: 🚪ድምፅ የማያሳልፋ (Sound-proof) እንዲሁም የትኛውም አይነት እርጥበት የማያበላሻቸው(Water-proof) ናቸው። 🚪ከስድስት እስከ አስራሁለት (6-12) ድረስ የሚደርስ የቁልፍ ተወርዋሪ ያለው እና Secured ማስተር key ያለው ነው 🚪በመረጡት "ዲዛይን" እና "ከለር" በምትሰጡን "Size" መሰረት ሰርተን እናስረክቦታለን:: 🚪ከዉስጥ ወደ ውጪ የሚያሳይ ካሜራና የመጥሪያ ደውል የተገጠመላቸው ናቸው። 🚪ውበታቸውን የሚያጎላ ራሱን የቻለ ሞስትራ(ጌጦች) አሏቸው። 👉 ለመኖሪያ ቤቶች 👉 ለሆቴሎች እና አፓርትመንት 👉 ለቢሮዎች እና ሆስፒታሎች 👉 ለ ኮንዶሚንየም 👉 40/ 60 ኮንዶሚንየም 👉 ለሱቆች እና ለንግድ ቦታዎች 💪💪💪💪 With One (1) year Warranty ☎️ ለበለጠ መረጃ: +25******* 070*******

Share this with your friends