Ads

አርሞንያ ሪል እስቴት for sale & price in Ethiopia

Price : 16,956,000.00 ETB Fixed

  • Posted: 3 months ago
  • Bedrooms : 3
  • Site (Location) : Hayate 49
  • Bathrooms : 2

Description

አርሞንያ ሪል እስቴት ያለቁ ዉብ አፓርታማ ቤቶች እና የ ንግድ ሱቆች በ አያት 49 በ ሽያጭ ላይ ባለ 2 መኝታ 114.8ካሬ እና 126.6ካሬ ባለ 3 መኝታ 128.5ካሬ እና 157.9ካሬ #ከተማዉን የሚቃኙበት ለ ደስታ #ለሀዘን የ ሚጠቀሙበት ትልቅ ሰገነት #በወለል (በፍሎር)4 ቤቶች ብቻ ያሉት #ሙሉ የ ፊኒሺንግ ስራ ያካተተ #ለትራንስፖርት ምቹ የ መኖሪያ አካባቢ #ሁሉም አፓርትመንት ቤቶች ጥሩ እይታ (ቪው) ያላቸዉ እና ሁሉም የ መጠቀሚያ ክፍሎች በቂ አየር እና ብርሀን የሚያገኙበት #ደረጃዉን የ ጠበቀ ሰፊ ሊፍት #አዉቶማቲክ ጀነሬተር #ዘመናዊ የ ደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ #24 ሰዓት አስተማማኝ ጥበቃ

Share this with your friends