YA Real Esate for sale & price in Ethiopia

Price : 13,630,000.00 ETB Fixed

Description

በ አለም ገና ከተማ በ YA Real Estate የተገነቡ እና ለሽያጭ የቀረቡ ቤቶች #ካርታ የ ተዘጋጀላቸው እና ከ ተለያዩ ባንኮች ጋር ትስስር የ ተመቻቸለት #እንደ ደንበኞች ፍላጎት እና ምርጫ እራሳቸው ከ ባንክ ጋር አያይዘው ሊገዙ የ ሚችሏቸው ቤቶች በ አለም ገና #ከ 200-700 ካሬ ላይ ያረፉ ቪላ ቤቶች በተለያዩ አማራጮች ## ሙሉ ለ ሙሉ የተጠናቀቁ ## በ ከፊል የ ተጠናቀቁ ##ሰርቪስ ያላቸዉ ቪላ ቤቶች ## ቤዝመንት ያላቸው G+1 ቤቶች ## ቤዝመንት ያላቸው ቪላ ቤቶች ## ከ 2 እስከ 7 መኪና ሊያቆም የሚችል ፓርኪንግ ያላቸው ጊቢዎች ## አስፋልት የ ተነጠፈለት ኮምፓውንድ ## የ ልጆች መጫወቻ ቦታ ፣የተሟላ ቤት፣የተቀናጀ ጥበቃ፣የፍሳሽ ማስወገጃ ሲስተም፣በቂ ሀይል የሚያቀርብትራንስፎርመር የተገጠመለት

Share this with your friends