Ads

ring light for sale & price in Ethiopia

Price : 2,999.00 ETB Fixed

  • Posted: 2 months ago
  • Brand : Other Brand
  • Condition : New

Description

የTik tok  እና Youtube  ስራዎን ማሳደግ ይፈልጋሉ ? እንግዲያዎስ ስራዎን በጥራት ለመስራት እና ስኬማ የሚያደርግዎትን  ወሳኝ መሳሪያ ይዘን መተናል
📸Ring Fill Light የራሱ ላይት እና ስልክ ማስቀመጫ ያለው 10 ኢንች
📸በ2999 ብር ብቻ ይደውሉ ባሉበት በነፃ እናደርሳለን 
📸ለTikTok, YouTube, Skype & Zoom ስራ ለመስራት እና ሰራዎን ለማሳደግ በጣም  አስፈላጊ እቃ 
📸ከፍተኛ ጥራት ያለው ብርሀን በመልቀቅ ለHD ቪዲዮ ቀረፃ የሚያገለግል
📸2.10 ሜትር የሚረዝም ማርዘም እና ማሳጠርሪያ ያለው
📸3 አይነት የተለያዩ የላይት ከለር ምርጫዎች ያሉት
📸ባትሪ አያስፈልገውም ፣ እንደ ላፕቶፕ ፣ ዴስክቶፕ ፣ ፖወር ባንክ እና የመሳሰሉትን በመጠቀም ይሰራል
📸የራሱ የሆነ መቆጣጠሪያ ሪሞት ኮንትሮል ያለው
📸ቪዲዮዎችን ሲቀርፁ እጆችዎን ከስልክዎ ነፃ አድርጉው በጥራት ይቅረፁ!
📸ስልክዎን ወደፈለጉበት አቅጣጫ እያንቀሳቀሱ ለመቅረጽ የሚያመች 
📸Ring Fill Light TikTok Stand
📸Led Ring fill light
📸Lightweight and Portable No Harmful radiations
📸3 Options of lights to choose, White light, Warm light, Soft light
📸Extra Long Cord for convenience
📸Can be used for Beautiful Photography, Videos etc.
📸Remote in wire
📸Can be used indoors and outdoors

📍አድራሻ 👉 ገርጂ መብራት ሃይል ኮንዶሚንየም ከትራፊክ መብራቱ ወደ ዩኒት ዩንቨርሲቲ የሚወስደዉ መንገድ እንደጀመሩ በቀኝ በኩል ዓለም ገብሬ ህንፃ 3ተኛ # 302


Share this with your friends