ኒዮ ፀጉር ሎሽን 100% ኦሪጅናል ከነጻ የማድረስ አገልግሎት ጋር እና ደርማ ሮለር - NEO HAIR LOTION 100% Original with delivery service  and derma roller electronics for sale & price in Ethiopia

Price : 2,499.00 ETB

  • Posted: 3 months ago

Description

የፀጉር መከታ አለኝታ የሆነ ግሩም የፀጉር ማሳደጋያ ቅባት ከሚሰጣቸው ጥቅሞች:- 1.የፀጉር መመለጥን ይከላከላል 2.የፀጉር መነቃቀልን ያስወግዳል 3.የፀጉር ግንድን ያጠነክራል 4.ፎረፎርን ያስወግዳል 5.የፀጉር ስሮችን በማነቃቃት ራሰ በራነትን ይከላከላል 6.የተመለጠን ራስ በ ውብ እና ጥቁር ፀጉር በማብቀል ይተካል 7.በአጠቃላይ ስለ ኒዮ የፀጉር ሎሽን ተወርቶ አያልቅም ራሰ-በረሀ ኖት ወይ ፀጉሮ እየሸሸ ነው? ኒዮ ያለመልመዋል ይሞክሩት ይመሰክሩለታል ኒዮ ፀጉር ሎሽን ተፈጥሯዊ ምርት ነው ፣ እና ስለሆነም ፣ ታጋሽ መሆን አለብዎት። ለተሻለ ውጤት በየቀኑ ጠዋት እና ማታ የኒዮ ፀጉር ሎሽን ይተግብሩ። 1. ጸጉርዎን እና የራስ ቆዳዎን ይታጠቡ እና ያድርቁ። ለበለጠ ውጤት ፣ ከኬሚካሎች ነፃ የሆነ ሻምoo ይጠቀሙ ፣ ለምሳሌ የሕፃን ሻምፖ (johnson brand)። 2. የደም ዝውውርን ለማነቃቃት የራስ ቆዳዎን ማሳጅ ያድርጉ። 3. የራስ ቅልዎ ላይ የኒዮ ፀጉር ማበጠሪያንይርጩ። እንዲደርቅ ያድርጉት። አይታጠብ። 4. ኒዮ ፀጉር ሎሽን በሚጠቀሙበት ጊዜ ፀጉርን ቀለም አይቀቡ ። 100% ይመኑን price= 2499birr ዋጋ = 2499ብር ከድርማ ሮለር 3200ብር ብቻ With free delivery ☎️+25******* ☎️+25******* https://t.me/sana_market_place

Share this with your friends