Ads
tire pump in Ethiopia
Price : 3,500.00 ETB Fixed
- Posted: 1 week ago
Description
🎆TRIES AIR PAMP🎆
☑️ከዚህ በዋላ ጎማዬ ተነፈሰ 🤷♂️የት ላስሞላው ብሎ መሳቀቅ ቀረ
ዘመኑ ባፈራቸው ቴክኖሎጂዎች በመታገዝ ህይወቶን ያዘምኑ
በቀላሉ የትም ቦታ ይዘውት ሊንቀሳቀሱት የሚችሉት አስገራሚ የመኪና ጎማ መንፊያ
አጠቃቀሙ በጣም ቀላል ጥቅሙ ደግሞ ሃያል ነው
በቀላሉ lighter socket በመሰካት በምትፈልጉት መጠን ጎማዎን full ያድርጉ
በጨለማ ጊዜ የራሱ መብራት መኖሩ ተመራጭ ያደርገዋል
ለማንኛውም መኪና ይሆናል
ያሉን እቃዎች ውስን ስለሆነ ፈጥነው ይውሰዱ
birr 3500
ብዛት ለሚወስድ አስተያየት እናደርጋለን
ይደውሉልን ያሉበት ድረስ እናደርሳለን
- Mmmmm Registered 1 month ago