Ads

ከጊፍት ሪል እስቴት for sale & price in Ethiopia

Price : 12,000,000.00 ETB Fixed

  • Posted: 2 months ago
  • Bedrooms : 3
  • Floor : 7th

Description

🏘 ከ1,400,000 እስከ 3,600,000 ብር ያትርፉ ከ ጊፍት ሪል ስቴት 🏘 "ማህበረሰብን እንገነባለን!" 📞 +25******* ታላቅ ቅናሽ!!!😀 CMC ከዋናው መንገድ ዳር እጅግ ዘመናዊ የሆኑ አፓርታማዎችን ለተወሰነ ጊዜ በሚቆይ ከ500,000 ብር መነሻ ክፍያ ጋር እንደአከፋፈለዎ እስከ 15% በሚደርስ ቅናሽ ሽያጭ የጀመርን ስለሆነ ሳያመልጦት ቀደም ብለው የዚህ አዋጭ ኢንቨስትመንት ተቋዳሽ ይሁኑ።  ።🏘 ከ 15%ቅድመ ክፍያ ጀምሮ ግንባታቸው ዘመናዊ የሆኑ ለኑሮ የሚመቹ ዉብ ቤቶች ከጊፍት ሪል እስቴት 👉1 መኝታ ከ 82 ካሬ 👉2 መኝታ ከ 125 ካሬ - 160 ካሬ 👉3 መኝታ ከ 182 ካሬ - 205 ካሬ ከተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል ጋር # በወለል 4 ቤቶች # 4 በጣም ሰፋፊ ሊፍቶች በተጨማሪም 2 ትልልቅ የእቃ ማጓጓዣ ሊፍቶች # በ4 ቤዝመንትውስጥ ለ1 ቤት ከ 2 መኪና ማቆሚያ ጋር #የላውንደሪ ማሽን ማስቀመጫ ፣ #ሰፋፊ ኮሊደሮች ፣ የእቃ ማስቀመጫ ፣ #የአትክልት ስፍራ ፣ #የልጆች መጫወቻ ፣ #የከርሰ ምድር ውሀ ፣ #የቆሻሻ ማስወገጃ እና ሌሎች መሠረታዊ የሆኑ ነገሮችን ያሟላ #የግንባታ ቦታ CMC በቴድሮስ ሆቴልና በስኩል ኦፍ ቱሞሮ መካከል በዋናው መንገድ ዳር ለበለጠ መረጃ 💁‍♂📞+25******* #ቀድመዉ ይመዝገቡ!!!


Share this with your friends