Ads

house for sale price in Ethiopia

Price : 45,000,000.00 ETB Negotiable

  • Posted: 2 months ago
  • Bedrooms : 5
  • Site (Location) : Lafto
  • Floors : Villa
  • Bathrooms : 3

Description

🏬ጉድ የሚያስብል ከተለመደው አስልቺ ዲዛይን ወጣ ያለ አዲስ ዘመናዊ ቤት በላፍቶ ምርጥ ኮምፓውንድ ውስጥ !! 👉የጠዋት ጸሃይ ፣ባዝ ታብ ፣ስቲም ፣ፉት ማሳጅ ያለው፣ሁሉም ነገር ፀድት ተደርጎ የተሰራ፥ ፥ዘመናዊና ባህላዊ ማብሰያ ቤት ያለው፥3,000ሊትር ውሃ ታንከር ያለው፣ ቁምሳጥን ይተገጠመላቸው መኝታ ቤቶች ፣ምርጥ የፊኒሺንግ እቃዎች ፣የላውንደሪ ና የመተኮሻ ክፍል የተዘጋጀለት፣ ፣ሰፋፊ የመኝታ ክፍሎች ,የበግ ማረጃ የተዘጋጀለት የመኪና ማቆሚያው ሰፊ ማንኛውምን 3 መኪና የሚይዝ : ናፋስ ብለው ንፁህ አየር የሚቀበሉበት የምድር ገነት!! 📌ምቹ የመኖሪያ አካባቢ፣ ባንኮች፣ ሱፐር ማርኬቶች በአቅራቢያ የሚገኙብት ለትራንስፖርት ቅርብ የሆነ ✅ይህ ቤት በውስጡ 5መኝታ ቤት፡3መጸዳጃ ቤት፡ ፡የሰራተኛ ቤት፥ 1 ግምጃ ቤት፥2 ማድ ቤት ! 👉የቤቱ #ስፋት በካሬ በካርታ 280m.sq በይዞታ 313M.Sq 👌የቤቱ #አቋም እጂግ በጣም ጥሩ 👍ያለበት ስፍራ፤ ከዋናዉ መንግድ 30ሜ ገባ ብሎ። 📌 ሙሉ ዶክመንት ያሟላ 💰ዋጋ #በሚሊዮን 45🇪🇹 ድርድር አለው በባንክ ይቻላል ☎️የድርጂቱን ተወካይ ለማግኘት፣+25*******, +25194958685, +25*******1, +25******* t.me/housemek 🔈🔔ማንናኛውንም ኢትዮጵያ ዉስጥ የሚገኝ ቤት፣መሬት፣ ህንጻ ለመሸጥ/ለመግዛት ውይም ለማከራየትም ሆነ ለመከራየት ከፈለጉ እባኮ አስፈላጊዉን መረጃ ከግልጽ ጋር አርገዉ ይላኩልን። @tsmam & @mayeyeeeeeee 👉የዚህን ቤት ውጫዊ ና ውስጣዊ ገፅታዎች በፎቶ እንደተገለፀው ሲሆን ለመወሰን ዛሬውኑ የጉብኝት ቀጠሮ ይዘው ይጎብኙ🙏🙏። 👍ነገን ዛሬ እንሸጥሎታለን !!


Share this with your friends