Beautiful Apartments at Sarbet - ሳርቤት ውብ የሆኑ የሚሸጡ አፓርመንቶች for sale & price in Ethiopia

Price : 22,000,000.00 ETB Fixed

  • Posted: 8 months ago
  • Area (m²) : 219
  • Site (Location) : Sarbet
  • Bedrooms : 3
  • Floor : 2nd
  • Bathrooms : 3

Description

#AddisLife

#ሳርቤት-ቫቲካን ታወር

ሳርቤት-ቫቲካን ታወር ከቫቲካን ኤምባሲ ወይም ከሳርቤት-ቫቲካን ዋና መንገድ በ 100ሜ ርቀት ላይ ይገኛል፡፡

ሳርቤት-ቫቲካን አፓርትመንትን ልዩ የሚያደርገው!

በከተማው ተፈላጊ አካባቢ መሃል ሳርቤት የሚገኝ

ከቫቲካን ኤምባሲ 100ሜ ርቀት ላይ እና ከካናዳ ኤምባሲ 50ሜ ርቀት ላይ የሚገኝ

የዲፕሎማቶች እና የውጪ ዜጎች መኖሪያ አካባቢ

3 ሊፍቶች ለ 4 የመኖሪያ አፓርትመንት ቤቶች ያሉት

ከፍተኛ የግንባታ ጥራት ያለው 

ለትራንስፖርት ምቹ

ትልቅ የኢንቨስትመንት ዕድል

24/7 የማይቋረጠ አውቶማቲክ ጀነሬተር ያለው

እያንዳንዱ የመኖሪያ አፓርትመንት ክፍሎች የተፈጥሮ ብርሃን እና አየር የሚያገኙ

ሳይቱ በሶስት በኩል መንገድ/ክፍት የሆነ

300ካ.ሜ የሚሆን ለተለያዩ ፕሮግራሞች የሚውል የጋራ መጠቀሚያ 3ኛ ፎቅ ላይ ያለው

5 ወለል የመኪና ማቆሚያ ቦታ ያለው

ትልቅ የውሃ ማጠራቀሚያ

ከድምፅ መከላከያ እቃዎች የተገነባ- ዘመናዊ የመኖሪያ አካባቢ

የደህንነት ማንቂያዎች (የእሳት ማስጠንቀቂያ፣ እሳት አደጋ መውጫ፣ CCTV ካሜራ ያላቸው፤ የደህንነት ጠባቂ፤ የተማከለ የዲሽ ስርዓት ያለው)

ፉል ፊኒሽድ በካሬ 119,850 ብቻ

 

Sarbet-Vatican Tower Types

ሳርቤት-ቫቲካን ታወር ዓይነቶች

 

ታይፕ ኤ፡ ባለ ሦስት መኝታ + 1 የቤት ውስጥ ረዳት ማደሪያ ክፍል

          አጠቃላይ ስፋቱ 210.00 ካ.ሜ

       

ታይፕ ቢ፡ ባለ ሦስት መኝታ + 1 የቤት ውስጥ ረዳት ማደሪያ ክፍል

        አጠቃላይ ስፋቱ 215.00ካ.ሜ

         

ታይፕ ሲ፡ ባለ ሦስት መኝታ + 1 የቤት ውስጥ ረዳት ማደሪያ ክፍል

   አጠቃላይ ስፋቱ 214.00ካ.ሜ

 

ታይፕ ዲ፡ ባለ ሁለት መኝታ + 1 የቤት ውስጥ ረዳት ማደሪያ ክፍል

አጠቃላይ ስፋቱ 164.00ካ.ሜ

 

♣️ቀልባችን ያለው ቤታችን ነው ፣ በምቾት በድሎትና በደስታ ከሚወዷቸው ጋር በደስታ ይኑሩ!!

 

♠️ማከራየት ከፈለጉ ከ60 ወራት ባነሰ ጊዜ ውስጥ ኢንቨስትመንቱን የሚመልስ

 

🟡ከራስዎ መኖሪያ በመሃል ከተማ እና በፀሐይ መውጣት በሚያምር እይታ ይደሰቱ

 

 

  


Share this with your friends