Ads

እንከን የለሽ ቤት ብሎ ዝም ነው G+2 ቤት በላፍቶእንካችሁ ስንል በታላቅቅቅ ደስታ ነው for sale price in Ethiopia

Price : 75,000,000.00 ETB Negotiable

  • Posted: 2 months ago
  • Bedrooms : 7
  • Site (Location) : Lafto
  • Floors : G+2
  • Bathrooms : 6

Description

🏢እንከን የለሽ ቤት ብሎ ዝም ነው G+2 ቤት በቦሌ ቡልቡላ እንካችሁ ስንል በታላቅቅቅ ደስታ ነው!! 👉ሁሉም ነገር ጽድት፣ጥርት፣ንጽት ተደርጎ የተሰራ፥ የጂም ክፍል ያለው፥ ሁሉም የመኝታ ክፍሎች በፐርኬ የተሰሩ ና የየራሳቸው መጸዳጃ ቤት ያላቸው ፥ዘመናዊና ባህላዊ ማብሰያ ቤት ያለው፥ 3,000ሊትር ውሃ ታንከር ያለው፣ ቁምሳጥን ይተገጠመላቸው መኝታ ቤቶች ፣ምርጥ የፊኒሺንግ እቃዎች ፣ሰፋፊ የመኝታ ክፍሎች በነፃነት እንደ ፈለጉ የሚላወሱበት ምርጥ ቤት,የመኪና ማቆሚያው ሰፊ ማንኛውምን 4 መኪና የሚይዝ :ናፋስ ብለው ንፁህ አየር የሚቀበሉበት የምድር ገነት!! 📌ምቹ የመኖሪያ አካባቢ፣ ባንኮች፣ ሱፐር ማርኬቶች በአቅራቢያ የሚገኙብት ለትራንስፖርት ቅርብ የሆነ ✅ይህ ቤት በውስጡ 7መኝታ ቤት፡6መጸዳጃ ቤት፡ ፡የሰራተኛ ና ጥበቃ ቤት፥ 2 ግምጃ ቤት፥2 ማድ ቤት ያለው 👉የቤቱ #ስፋት በካሬ 470m.sq 👀  ሚገኘው ላፍቶ 👌የቤቱ #አቋም እጂግ በጣም ጥሩ 👍ያለበት ስፍራ፤ ከዋናዉ መንግድ 80ሜ ገባ ብሎ። 📌 ሙሉ ዶክመንት ያሟላ 💰ዋጋ #በሚሊዮን 75🇪🇹  ሲሆን ይደራደራል በባንክ ይቻላል ☎️የድርጂቱን ተወካይ ለማግኘት፣+25*******, +25194958685, +25*******, 🔈🔔ማንናኛውንም ኢትዮጵያ ዉስጥ የሚገኝ ቤት፣መሬት፣ ህንጻ  ለመሸጥ/ለመግዛት ውይም ለማከራየትም ሆነ ለመከራየት ከፈለጉ እባኮ አስፈላጊዉን መረጃ ከግልጽ ጋር አርገዉ ይላኩልን። @tsmam,@yonisee & @mayeyeeeeeee 👉የዚህን ቤት ውጫዊ ና ውስጣዊ ገፅታዎች በፎቶ እንደተገለፀው ሲሆን ለመወሰን ዛሬውኑ የጉብኝት  ቀጠሮ ይዘው ይጎብኙ🙏🙏። 👍ነገን ዛሬ እንሸጥሎታለን !!


Share this with your friends