Ads

Nest real estate for sale price in Ethiopia

Price : 19,596,000.00 ETB Slightly Negotiable

  • Posted: 2 months ago
  • Bedrooms : 3

Description

(NEST REAL ESTATE) የ(fresh corner sister company) (Zeta construction sister company) Bole to hayahulet road in front of Adeyabeba international stadium. 🛑የጋራ መጠቀሚያ 👉አስደናቂ እይታዎች 👉በቂ የሆነ የዉሀ ታንከር 👉ዘመናዊ የቆሻሻ ማስወገጃ 👉የእሳት አደጋ መከላኪያ ና መቆጠሪያ 👉ልምድና ባላቸውና ብቃታቸውን ባረጋገጡ የኮንስትራክሽን ባለሙያዎች የሚሰራ 👉ሜካኒካል አየር ማስተንፈሻ የተገጠመላቸው ክፍሎች 👉 ባለ 3 ወለል ሰፊ የመኪና ማቆሚያ 👉በመኪና አሳንሰር የሚሰራ የተሟላ የመኪና ማቆያ 👉የ24ሰአት የደህንነት ካሜራዎች ጥበቃ 💥ዘመናዊ አፓርታማ በቅናሽ ዋጋ እና በአጭር ጊዜ የሚረከቡት ቤት እያዩ ከሆነ እኛን ምርጫዎ ያድርጉ💥 ⚡️በ30% ቅድመ ክፍያ ቀሪውን በግንባታው ሂደት እያዩ በ2አመት ጊዜ ከፍለው ይጨርሳሉ 👉ታላቅ የኢንቨስትመንት አማራጭ ቢያከራዩት የሚያተርፍበት፤ ቢኖሩበት ምቹ የሆነ ቦታ ላይ የሚገኝ የመኖሪያ አፓርታማዎች። 👉3B+G+16 3መኝታ 148.76 ካሬ 3መኝታ 153.04 ካሬ 3መኝታ 161.84 ካሬ የ አንድ ካሬ ዋጋ 128,045 ብር ብቻ

Share this with your friends