Ads

እጅግ ዘመናዊ ውብ በሮች door for sale & price in Ethiopia

Price : 11,000.00 ETB Negotiable

  • Posted: 3 weeks ago

Description

READY MADE DOORS "1.20*2.50" (ተዘጋጅተው የተቀመጡ በሮች 42,000 ብር) including delivery & installation 📞094*******    የምናመርተው  በር   ጥሬ እቃው Imported የሆነ ሲሆን 🔸ስሪቱ የብረት እጅግ ጠንካራና ባህሪው  ግን የእንጨት ነው ማለትም  ሲነካ ወይም ሲመታ የሚያሰማው ድምፅም ሆነ አጠቃላይ ገፅታው የእንጨት የሆኑ ናቸው። 🔸100% እሳት መቋቋም የሚችል( fire resistant) 🔸ብዙ ዲዛይንና የቀለም ምርጫ ያለው 🔸ውጫዊ ሰው ማሳያ ቀዳዳ(Lens)እና ደውል ያለው 🔸የራሱ ፍሬም (ሞስትራ ያለው) 🔸የመነቃነቅ ወይም የመውለቅ ባህሪ የሌለው 🔸ዋጋው ከእንጨት እና ኢምፖርት  በሮች አንፃር ቅናሽ የሆነ 🔸ድምፅ የማያሳልፍ(Sound-proof) 🔸የትኛውም አይነት እርጥበት የማያበላሸው(Water-proof & galvanized) ነው። 🔸ከ 6-10 ድረስ የሚደርስ የቁልፍ ተወርዋሪ ያለው Secured ማስተር key ያለው  ነው 📞 ለበለጠ መረጃ ፣በሮችን ለማዘዝ፣ወይንም በር ለመግዛት እና ለማየት ከፈለጉ ☎️ 094******* ይደውሉልን።

Share this with your friends